በኢ/ ኦ/ተ/ቤ/ ክ/የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል
  • ቀዳሚ ገጽ
  • መ/ጸ/ቅ/ሥ/ካቴድራል
    • የአስተዳዳሪው መልእክት
    • ታሪክ
    • አስተዳደራዊ መዋቅር
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • መንፈሳዊ አገልግሎቶች
    • ፎቶዎች
  • ቤተ መዘክር
    • የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ መዘክር
    • ፎቶዎች
  • ት/ ቤት
    • መግቢያ
    • መሰናዶ እና 2ኛ ደረጃ
    • 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ወርሐዊ ክፍያ
    • 1ኛ ድረጃ ት/ቤት ወርሐዊ ክፍያ
    • ፎቶዎች
  • ሰንበት ት/ቤት
    • መግቢያ
    • አውደ ወራዙት
    • ፎቶዎች
  • አገልግሎቶች
    • መግቢያ
    • ፎቶዎች
  • ስብከተ ወንጌል
    • መግቢያ
    • ታሪክ
    • ፎቶዎች
  • Menu Menu

የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የ2011 ዓ.ም የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ300 ችግረኞች እርዳታ ሰጠ!!

July 20, 2019

 “እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ” 2ኛ ቆሮ.9÷7

በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ምግባረ ሠናይ ክፍል መሪነት እና አስተባባሪነት ለ300 አረጋወያን ዘላቂና ለተወሱኑ ወራት ሊያቆይ የሚችል ለእያንዳንዳቸው በአይነት15 ኪሎ ፍርኖ ዱቄት፣3 ሌትር ዘይት እና 3 ኪሎ ስኳር ተሰቷል፡፡

ካቴድራሉ 15 አረጋወያን በመደበኛነት የሚጦራቸው ያሉት ሲሆን ከዚሁ በተጨማሪ ምእመናንን በማስተባበር ሁልጊዜ በየዓመቱ የትንሣኤን በዓል ምክንያት በማድረግ ከአራዳ ክፍል ከተማ ወረዳ 9 ችግረኛ መሆናቸውን ተገልፆ ዝርዝራቸው በደብዳቤ የተላኩና እንደዚሁም ችግረኛ መሆናቸውን በአጥቢው በተዋቀረው ኮሚቴ ተጠንቶ ዝርዝራቸው ለቀረቡ ችግረኞች እርዳታው ይሰጣል፡፡

ዝርዝር መረጃውን በሚቀጥሉት ሳምንታት እናቀርባለን፡፡

ማሳሰቢያ

 የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ምግባረ ሠናይ አረጋውያን መርጃ መዕከል ይምጡና ይጎብኙ!!
አድራሻ፡-4 ኪሎ ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ገቢ ውስጥ ከሙዝዬሙ ጀርባ
ስ.ቁ. :-0912 66 26 88/011-1-23-35-18
ኢ-ሜል ፡- eotcht@gmail.com
ድረ-ገጽ፡- www.trinity.eotc.org.et
ዘወትር ከሰኞ- እሁድ በካቴድራሉ የእለት ገንዘብ መቀብያ እየመጡ ለካቴድራሉ አረጋውያን ብለው መክፈል ይችላሉ ወይም በኢትያጵያ ንግድ ባንክ የቁጠባ ሒሳብ ቁጥር ፡- 1000010560318 ይክፈሉ፡፡

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/0014-1.jpg 1365 2048 htc https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png htc2019-07-20 13:23:152019-07-22 04:25:40የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የ2011 ዓ.ም የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ300 ችግረኞች እርዳታ ሰጠ!!

መፈለጊያ

Search Search

በቅርብ የተለቀቁ

  • የአርባዕቱ እንስሳ (ኪሩቤል) የንግሥ በዓል በመካነ ሥላሴ ቅዱስ በዓለ ወልድ ቤ/ክ በድምቀት ተከበረ። 
  • ⛪️ከቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ የተቀነጨበ
  • የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ
  • ቅዱስ ፓትርያርኩ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በመገኘት የካቴድራሉ እድሳት የሚገኝበት ደረጃ ጉብኝት አድርገዋል። (መስከረም 2017 ዓ.ም)
  • ከእዚህ በላይ ደስታ ምን አለ፤ እንኳን ደስ አላችሁ፤
  • “ቤተ መቅድሳችንን እናድስ ለቀጣዩም ትውልድ እናድርስ ፣ ኃላፊነታችንንም እንወጣ!” መሪ ቃል
  • ሁላችንም የኢትዮዽያ ልጆች ከከተማ እስከ ገጠር ያለን የመ/ጸ/ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ጠባቂዎች እና ደጋፊዎች ነን‼️
  • ሚያዚያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም የመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል ህንጻ ዕድሳትን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ፤
  • የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ፲፩ኛ ዓመት በዓለ ሢመተ ፕትርክና የካቲት ፳፬/፳፻፲፮ ዓ/ም በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይከበራል።
  • የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ የጾመ ነነዌ መልዕክት

አስተያየቶች

    © Holy Trinity Cathedral | Website by atbiya.com
      Link to: Mrs. Hirut Visits Her Former School, Inspires Students Link to: Mrs. Hirut Visits Her Former School, Inspires Students Mrs. Hirut Visits Her Former School, Inspires Students Link to: ዓመታዊው የዓጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ ክብረ በዓል በድምቀት ተከበረ Link to: ዓመታዊው የዓጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ ክብረ በዓል በድምቀት ተከበረ ዓመታዊው የዓጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ ክብረ በዓል በድምቀት...
      Scroll to top Scroll to top Scroll to top