ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅና የባህርዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተቀፀል ጽጌ እና በእድሳት ምክንያት ወርዶ የነበረው መስቀል የማስቀመጥ ሥነሥርዓት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት

ከእዚህ በላይ ደስታ ምን አለ፤ እንኳን ደስ አላችሁ፤

ሐምሌ 6/2016 ዓ.ም በዛሬው ዕለት በቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ በዓል ዋዜማ ከ10 በላይ የሚሆኑ የውጭ አገር ዜጎች በቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ በዓል ዋዜማ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነትን ተቀብለው ሥርዓተ ጥምቀትን እና ሥርዓተ ቁርባንን ፈፅመዋል፤ ሐምሌ 7 በዓመታዊ የንግሥ በዓል ላይ፤ ክብር ለቅድስት ሥላሴ፤ ✝️ መ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል (4 ኪሎ) ✝️    

“ቤተ መቅድሳችንን እናድስ ለቀጣዩም ትውልድ እናድርስ ፣ ኃላፊነታችንንም እንወጣ!” መሪ ቃል

በቀደሙት አባቶቻችን ጥረት እና ተጋድሎ የቆዩልንንና አገራችን በዓለም መድረክ ጎልታ እንድትታወቅ ያደረጉ ቅርሶቻችንን ትላንት በነበሩበት ውበትና ለዛ ልንጠብቃቸውና ልንከባከባቸው ይገባል፡፡ ከእነዚህ ቅርሶቻችን መካከል አንዱ ደግሞ በከተማችን አዲስ አበባ የሚገኘው የመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ነው:፡ ይህ ታላቅ ካቴድራል አሁን ላይ እድሳት እየተደረገለትና እድሳቱም በመጠናቀቅ ላይ ስለሆነ ከበረከቱና ከታሪኩ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ባሉበት ሆነው የሚረዱበት የቀጥታ […]

ሁላችንም የኢትዮዽያ ልጆች ከከተማ እስከ ገጠር ያለን የመ/ጸ/ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ጠባቂዎች እና ደጋፊዎች ነን‼️

#ታላቁ ካቴድራላችን መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ዛሬ የእናንተን ድጋፍ ይፈልጋል❗️ #እንዴት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተቸገረ⁉️ ብላችሁ ልትገረሙ ትችላላቹህ፤ ብትችሉ በአካል መጥታችሁ በመጎብኘት ካልቻላችሁ ባላችሁበት በመደወል ያለውን እውነታ ተረዱ። #የቅዱሳን እና የአገር ባለውለታ ማረፊያ መካን የሆነው የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ዕድሳትን በመደገፍ በረከት አያምልጣችሁ። ለበለጠ መረጃ: +251911243871 +251988202727 ይደውሉ፡፡ ዘወትር ቅዳሜ 8 ሰዓት እና 10 ሰዓት ላይ […]

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ፲፩ኛ ዓመት በዓለ ሢመተ ፕትርክና የካቲት ፳፬/፳፻፲፮ ዓ/ም በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይከበራል።

ዋዋጎ ቱውፊታዊ ድራማ

ይህ ቲያትር ሙሉ ገቢው ለካቴድራሉ እድሳት ስለሆነ ሁሉም ሰው ሼር ያድርገው፡፡ በተጠቀሱት ቀናትም ይህንን በአይነቱ ለየት ያለውን ትውፊታዊ ቲያትር በመመልከት እውቀትዎን ያሳድጉ፡፡

በቅርብ የተለቀቁ

donation

አስተያየትዎን ይጻፉልን

Click here to add your own text

Click here to add your own text