በኢ/ ኦ/ተ/ቤ/ ክ/የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል
  • ቀዳሚ ገጽ
  • መ/ጸ/ቅ/ሥ/ካቴድራል
    • የአስተዳዳሪው መልእክት
    • ታሪክ
    • አስተዳደራዊ መዋቅር
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • መንፈሳዊ አገልግሎቶች
    • ፎቶዎች
  • ቤተ መዘክር
    • የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ መዘክር
    • ፎቶዎች
  • ት/ ቤት
    • መግቢያ
    • መሰናዶ እና 2ኛ ደረጃ
    • 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ወርሐዊ ክፍያ
    • 1ኛ ድረጃ ት/ቤት ወርሐዊ ክፍያ
    • ፎቶዎች
  • ሰንበት ት/ቤት
    • መግቢያ
    • አውደ ወራዙት
    • ፎቶዎች
  • አገልግሎቶች
    • መግቢያ
    • ፎቶዎች
  • ስብከተ ወንጌል
    • መግቢያ
    • ታሪክ
    • ፎቶዎች
  • Menu Menu

ቅዱስ ፓትርያርኩ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በመገኘት የካቴድራሉ እድሳት የሚገኝበት ደረጃ ጉብኝት አድርገዋል። (መስከረም 2017 ዓ.ም)

November 1, 2024

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት እና ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በዛሬው ዕለት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በመገኘት የካቴድራሉ እድሳት የሚገኝበትን ደረጃ ጉብኝት አድርገዋል።

በንጉሠ ነገሥት ዐፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት የተገነባው የመንበረ ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ለበርካታ ዓመታት አገልግሎት ሲሰጥ ከቆየ በኋላ በእድሜ ብዛት የካቴድራሉ አንዳንድ ክፍሎች ላይ ጉዳት በመድረሱ ጥር 7/2014 ዓ.ም ታቦተ ሕጉ ወደ መካነ ሥላሴ ቅዱስ በዓለ ወልድ ቤ/ክ በማዘዋወር የካቴድራሉ እድሳት የተጀመረ ሲሆን አሁን ላይም እድሳቱ በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል።

የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴደራል የፓትርያርኮች እና የጳጳሳት በዓለ ሲመት የሚከናወንበት፣ በዕረፍታቸውም ጊዜ የማረፊያ ቦታ የሚገኝበት እንዲሁም ለሀገር ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረጉ ግለሰቦችና መሪዎች መካነ መቃብር የሚገኝበት ሲሆን በውስጡም ዘመናትን ያስቆጠሩ ቅርሶች ይገኙበታል።

 

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/photo_2024-09-28_13-39-36.jpg 720 1280 htc https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png htc2024-11-01 10:15:032024-11-01 10:15:03ቅዱስ ፓትርያርኩ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በመገኘት የካቴድራሉ እድሳት የሚገኝበት ደረጃ ጉብኝት አድርገዋል። (መስከረም 2017 ዓ.ም)

መፈለጊያ

Search Search

በቅርብ የተለቀቁ

  • የአርባዕቱ እንስሳ (ኪሩቤል) የንግሥ በዓል በመካነ ሥላሴ ቅዱስ በዓለ ወልድ ቤ/ክ በድምቀት ተከበረ። 
  • ⛪️ከቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ የተቀነጨበ
  • የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ
  • ቅዱስ ፓትርያርኩ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በመገኘት የካቴድራሉ እድሳት የሚገኝበት ደረጃ ጉብኝት አድርገዋል። (መስከረም 2017 ዓ.ም)
  • ከእዚህ በላይ ደስታ ምን አለ፤ እንኳን ደስ አላችሁ፤
  • “ቤተ መቅድሳችንን እናድስ ለቀጣዩም ትውልድ እናድርስ ፣ ኃላፊነታችንንም እንወጣ!” መሪ ቃል
  • ሁላችንም የኢትዮዽያ ልጆች ከከተማ እስከ ገጠር ያለን የመ/ጸ/ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ጠባቂዎች እና ደጋፊዎች ነን‼️
  • ሚያዚያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም የመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል ህንጻ ዕድሳትን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ፤
  • የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ፲፩ኛ ዓመት በዓለ ሢመተ ፕትርክና የካቲት ፳፬/፳፻፲፮ ዓ/ም በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይከበራል።
  • የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ የጾመ ነነዌ መልዕክት

አስተያየቶች

    © Holy Trinity Cathedral | Website by atbiya.com
      Link to: ከእዚህ በላይ ደስታ ምን አለ፤ እንኳን ደስ አላችሁ፤ Link to: ከእዚህ በላይ ደስታ ምን አለ፤ እንኳን ደስ አላችሁ፤ ከእዚህ በላይ ደስታ ምን አለ፤ እንኳን ደስ አ... Link to: የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ Link to: የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ
      Scroll to top Scroll to top Scroll to top