በኢ/ ኦ/ተ/ቤ/ ክ/የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል
  • ቀዳሚ ገጽ
  • መ/ጸ/ቅ/ሥ/ካቴድራል
    • የአስተዳዳሪው መልእክት
    • ታሪክ
    • አስተዳደራዊ መዋቅር
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • መንፈሳዊ አገልግሎቶች
    • ፎቶዎች
  • ቤተ መዘክር
    • የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ መዘክር
    • ፎቶዎች
  • ት/ ቤት
    • መግቢያ
    • መሰናዶ እና 2ኛ ደረጃ
    • 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ወርሐዊ ክፍያ
    • 1ኛ ድረጃ ት/ቤት ወርሐዊ ክፍያ
    • ፎቶዎች
  • ሰንበት ት/ቤት
    • መግቢያ
    • አውደ ወራዙት
    • ፎቶዎች
  • አገልግሎቶች
    • መግቢያ
    • ፎቶዎች
  • ስብከተ ወንጌል
    • መግቢያ
    • ታሪክ
    • ፎቶዎች
  • Menu Menu

“ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው” ማቴ. 21፤9

April 9, 2023

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

 “ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው” ማቴ. 21፤9

ስምንተኛ እና የመጨረሻው የዐብይ ጾም ሳምንት ሆሣህና ይባላል፡፡ ሆሣዕና ከዘጠኝ አበይት የጌታ በዓል አንዱ ነው፤ መጠሪያ ስያሜውም በነቢዩ ዘካሪያስ “እነሆ ንጉሥሽ የዋህ ሆኖ በአህያ ላይና በአህያቱ ግልገል በውርንጭላይቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል . . .” ተብሎ የተነገረው ትንቢት ይፈጸም ዘንድ የተነገረው ዘላለማዊ ቃል ነው፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያይቷ እና በውርንጭላይቷ ላይ ተቀምጦ፤ ሕፃናቱ፡- “ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፣ ሆሣዕና በአርያም”  እያሉ እያመሰገኑት ወደ ኢየሩሳሌም ቤተ መቅደስ ጉዞ ያደረገበት፤ ትሕትናውን የገለጠበት፤ ይህን ዓለም ከኃጢአት እስራት መፍታቱን በምሳሌ ያስረዳበት ዕለት ነው፡፡ በዚህ ሳምንት የክርስቶስን ነገረ ሕማሙን፣ ስቅለቱን፣ ሞቱን፣ ትንሣኤውን የሚናገሩ ቅዱሳት መጻሕፍት የሚነበቡበት፤ የማዳን ሥራው በሰፊው የሚታወጅት ሳምንት ነው፡፡

ስለሆነም የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እንኳን ለ2015 ዓ/ም የሆሣህና በዓል አደረሳችሁ እያለ  ከዐቢይ ጾም መጨረሻ ሳምንት ከሆነው ከሆሣዕና በዓል ጀምሮ እስከ ትንሣኤ ድረስ ባሉት ቀናት ውስጥ የሚከበሩትን የጸሎት እና የስግደት በዓል በካቴድራላችን በአካል ተገኝታችሁ ለማክበር ላልቻላችሁ ምዕመናን በሙሉ በካቴድራሉ የዩቱዩብ

https://www.youtube.com/@holytrinitycathedrala.a

እና ፌስ ቡክ ቻናል  በቀጥታ የሚያስተላልፍላችሁ ሲሆን እንድትከታተሉ ከወዲሁ እየጋበዝን በሚተላለፉት መንፈሳዊ አገልግሎት በሥጋም በነፍስም እንድትጠቀሙበት እና የካቴድራሉን ማህበራዊ ሚዲያዎችን አባል በመሆን አገልግሎቱን እንድትደግፉ በሥላሴ ስም እንጠይቃለን፡፡

 

የስላሴ ምህረትና ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን፡፡

ክብር ለስላሴ!

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png 0 0 htc https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png htc2023-04-09 10:46:302023-04-11 17:54:49“ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው” ማቴ. 21፤9

መፈለጊያ

Search Search

በቅርብ የተለቀቁ

  • የአርባዕቱ እንስሳ (ኪሩቤል) የንግሥ በዓል በመካነ ሥላሴ ቅዱስ በዓለ ወልድ ቤ/ክ በድምቀት ተከበረ። 
  • ⛪️ከቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ የተቀነጨበ
  • የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ
  • ቅዱስ ፓትርያርኩ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በመገኘት የካቴድራሉ እድሳት የሚገኝበት ደረጃ ጉብኝት አድርገዋል። (መስከረም 2017 ዓ.ም)
  • ከእዚህ በላይ ደስታ ምን አለ፤ እንኳን ደስ አላችሁ፤
  • “ቤተ መቅድሳችንን እናድስ ለቀጣዩም ትውልድ እናድርስ ፣ ኃላፊነታችንንም እንወጣ!” መሪ ቃል
  • ሁላችንም የኢትዮዽያ ልጆች ከከተማ እስከ ገጠር ያለን የመ/ጸ/ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ጠባቂዎች እና ደጋፊዎች ነን‼️
  • ሚያዚያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም የመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል ህንጻ ዕድሳትን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ፤
  • የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ፲፩ኛ ዓመት በዓለ ሢመተ ፕትርክና የካቲት ፳፬/፳፻፲፮ ዓ/ም በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይከበራል።
  • የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ የጾመ ነነዌ መልዕክት

አስተያየቶች

    © Holy Trinity Cathedral | Website by atbiya.com
      Link to: የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል እኛም ባሪያዎቹ ተነስተነ እንሠራለን መጽሐፈ ነህምያ ምዕ 2፡20 Link to: የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል እኛም ባሪያዎቹ ተነስተነ እንሠራለን መጽሐፈ ነህምያ ምዕ 2፡20 የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል እኛም ባሪያዎቹ... Link to: ብጹዕ አቡነ ሳሙኤል በሆሣህና በዓል ያስተማሩት ትምህርት፡፡ Link to: ብጹዕ አቡነ ሳሙኤል በሆሣህና በዓል ያስተማሩት ትምህርት፡፡ ብጹዕ አቡነ ሳሙኤል በሆሣህና በዓል ያስተማሩት...
      Scroll to top Scroll to top Scroll to top