በኢ/ ኦ/ተ/ቤ/ ክ/የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል
  • ቀዳሚ ገጽ
  • መ/ጸ/ቅ/ሥ/ካቴድራል
    • የአስተዳዳሪው መልእክት
    • ታሪክ
    • አስተዳደራዊ መዋቅር
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • መንፈሳዊ አገልግሎቶች
    • ፎቶዎች
  • ቤተ መዘክር
    • የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ መዘክር
    • ፎቶዎች
  • ት/ ቤት
    • መግቢያ
    • መሰናዶ እና 2ኛ ደረጃ
    • 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ወርሐዊ ክፍያ
    • 1ኛ ድረጃ ት/ቤት ወርሐዊ ክፍያ
    • ፎቶዎች
  • ሰንበት ት/ቤት
    • መግቢያ
    • አውደ ወራዙት
    • ፎቶዎች
  • አገልግሎቶች
    • መግቢያ
    • ፎቶዎች
  • ስብከተ ወንጌል
    • መግቢያ
    • ታሪክ
    • ፎቶዎች
  • Menu Menu

ለካቴድራሉ እድሳት የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር (በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል/4 ኪሎ)

December 28, 2023

“አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፥ እነሆ፥ አንተ ሰማይንና ምድርን በታላቅ ኃይልህና በተዘረጋች ክንድህ ፈጥረሃል፥ ከአንተም የሚያቅት ነገር የለም።”
— ኤርምያስ 32፥17

እነሆ ታላቁ እና ታሪካዊው የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን እድሳት በሥላሴ አጋዥነት ከታሰበው  በላይ በፍጥነት በመከናወን ላይ ይገኛል ።   ለዚህም ቅድስት ቤተክርስቲያን በሥላሴ ስም ለልጆቿ ምሥጋናዋን ታቀርባለች ።

   እንደ ከዚህ ቀደሙ እናታችን ቅድስት ቤተክርስቲያንን ለማደስ እንደተጋን አሁንም ድጋፋችሁን በማድረግ እድሳቱ ተጠናቆ የ ቃልኪዳኑ ታቦት  ወደ መንበረክብሩ በክብር እንዲመለስ ሁላችንም የድርሻችንን እንወጣ።

   እለት እለት የምንናፍቀውን ጥር እና ሀምሌ የአጋእዝተ አለም ሥላሴ ንዑድ እለት ለማየት  ይረዳን ዘንድ እሑድ ታህሳስ 21ቀን ከቀኑ በ7:30 ሰዓት  ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት በመካነ ሥላሴ ቅዱስ በዓለወልድ  ሁለገብ አዳራሽ ውስጥ በሚደረገው የ ገቢ ማሰባሰቢያ መርሀግብር ላይ እንዲገኙ በክብር ጠርተንዎታል::
በረከተ ሥላሴ በሁላችን ላይ ይደር

የመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል አስተዳደር
Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/photo_2023-12-26_12-30-48.jpg 891 630 htc https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png htc2023-12-28 08:44:542023-12-28 08:44:54ለካቴድራሉ እድሳት የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር (በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል/4 ኪሎ)

መፈለጊያ

Search Search

በቅርብ የተለቀቁ

  • የአርባዕቱ እንስሳ (ኪሩቤል) የንግሥ በዓል በመካነ ሥላሴ ቅዱስ በዓለ ወልድ ቤ/ክ በድምቀት ተከበረ። 
  • ⛪️ከቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ የተቀነጨበ
  • የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ
  • ቅዱስ ፓትርያርኩ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በመገኘት የካቴድራሉ እድሳት የሚገኝበት ደረጃ ጉብኝት አድርገዋል። (መስከረም 2017 ዓ.ም)
  • ከእዚህ በላይ ደስታ ምን አለ፤ እንኳን ደስ አላችሁ፤
  • “ቤተ መቅድሳችንን እናድስ ለቀጣዩም ትውልድ እናድርስ ፣ ኃላፊነታችንንም እንወጣ!” መሪ ቃል
  • ሁላችንም የኢትዮዽያ ልጆች ከከተማ እስከ ገጠር ያለን የመ/ጸ/ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ጠባቂዎች እና ደጋፊዎች ነን‼️
  • ሚያዚያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም የመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል ህንጻ ዕድሳትን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ፤
  • የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ፲፩ኛ ዓመት በዓለ ሢመተ ፕትርክና የካቲት ፳፬/፳፻፲፮ ዓ/ም በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይከበራል።
  • የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ የጾመ ነነዌ መልዕክት

አስተያየቶች

    © Holy Trinity Cathedral | Website by atbiya.com
      Link to: የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የእድሳት እና የጥገና ስራ አጠቃላይ ሪፖርት እስከ ነሐሴ 2015ዓ/ም Link to: የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የእድሳት እና የጥገና ስራ አጠቃላይ ሪፖርት እስከ ነሐሴ 2015ዓ/ም የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የእድሳት... Link to: የጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በዓለ ንግሥ በፎቶ/በከፊልታኅሣሥ 28/2016 ዓ.ም Link to: የጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በዓለ ንግሥ በፎቶ/በከፊልታኅሣሥ 28/2016 ዓ.ም የጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት...
      Scroll to top Scroll to top Scroll to top