በኢ/ ኦ/ተ/ቤ/ ክ/የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል
  • ቀዳሚ ገጽ
  • መ/ጸ/ቅ/ሥ/ካቴድራል
    • የአስተዳዳሪው መልእክት
    • ታሪክ
    • አስተዳደራዊ መዋቅር
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • መንፈሳዊ አገልግሎቶች
    • ፎቶዎች
  • ቤተ መዘክር
    • የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ መዘክር
    • ፎቶዎች
  • ት/ ቤት
    • መግቢያ
    • መሰናዶ እና 2ኛ ደረጃ
    • 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ወርሐዊ ክፍያ
    • 1ኛ ድረጃ ት/ቤት ወርሐዊ ክፍያ
    • ፎቶዎች
  • ሰንበት ት/ቤት
    • መግቢያ
    • አውደ ወራዙት
    • ፎቶዎች
  • አገልግሎቶች
    • መግቢያ
    • ፎቶዎች
  • ስብከተ ወንጌል
    • መግቢያ
    • ታሪክ
    • ፎቶዎች
  • Menu Menu

በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በአቢሲኒያ ባንክ በካቴደራሉ ቅጥር ግቢ የተሰራውን የእድሳት ገንዘብ ማሰባሰቢያ ማዕከል የካቴድራሉ አስተዳደር ፣ የአቢሲኒያ ባንክ ከፍተኛ የስራ ኋላፊዎችና የካቴደራሉ አስተዳደር ሰራተኞች እንዲሁም የካቴድራሉ እድሳት ገንዘብ አሰባሳቢ ኮሚቴ በተገኙበት የቁልፍ ርክክብ እና የምርቃት ሥነ-ሥርዓተ ተካሂዷል፡፡ የካቴድራሉ አስተዳደርም በአቢሲኒያ ባንክ በብዙ ወጪ ተገንብቶ የተሰራውን ማዕከል በመሰራቱ እና ለዚህ በመብቃቱ ለአቢሲኒያ ባንክ ከፍተኛ ምስጋና ያቀረቡ ሲሆን፤ በማዕከሉም ለእድሳቱ ገቢ ለማድረግ እንዲሁም እድሳቱን በተመለከተ  የሚሸጡ ሽያጮች የሚከናወኑበትና እድሳቱ ሲጠናቀቅም ቀጣይነት ያለው ሲሆን፤ ማዕከሉም በይፋ ለህዝበ ክርስቲያኑና ለጎብኚዎች ክፍት ተደርጓል፡፡

መፈለጊያ

Search Search

በቅርብ የተለቀቁ

  • የአርባዕቱ እንስሳ (ኪሩቤል) የንግሥ በዓል በመካነ ሥላሴ ቅዱስ በዓለ ወልድ ቤ/ክ በድምቀት ተከበረ። 
  • ⛪️ከቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ የተቀነጨበ
  • የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ
  • ቅዱስ ፓትርያርኩ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በመገኘት የካቴድራሉ እድሳት የሚገኝበት ደረጃ ጉብኝት አድርገዋል። (መስከረም 2017 ዓ.ም)
  • ከእዚህ በላይ ደስታ ምን አለ፤ እንኳን ደስ አላችሁ፤
  • “ቤተ መቅድሳችንን እናድስ ለቀጣዩም ትውልድ እናድርስ ፣ ኃላፊነታችንንም እንወጣ!” መሪ ቃል
  • ሁላችንም የኢትዮዽያ ልጆች ከከተማ እስከ ገጠር ያለን የመ/ጸ/ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ጠባቂዎች እና ደጋፊዎች ነን‼️
  • ሚያዚያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም የመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል ህንጻ ዕድሳትን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ፤
  • የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ፲፩ኛ ዓመት በዓለ ሢመተ ፕትርክና የካቲት ፳፬/፳፻፲፮ ዓ/ም በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይከበራል።
  • የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ የጾመ ነነዌ መልዕክት

አስተያየቶች

    © Holy Trinity Cathedral | Website by atbiya.com
      Link to: ጥር ፯/፳፻፲፮ ዓ.ም በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል በድምቀት የተበረው የአጋዕዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ በዓለ ንግስ በፎቶ Link to: ጥር ፯/፳፻፲፮ ዓ.ም በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል በድምቀት የተበረው የአጋዕዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ በዓለ ንግስ በፎቶ ጥር ፯/፳፻፲፮ ዓ.ም በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል በድምቀት... Link to: የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ የጾመ ነነዌ መልዕክት Link to: የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ የጾመ ነነዌ መልዕክት የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ የጾመ ነነዌ መልዕ...
      Scroll to top Scroll to top Scroll to top