ሚያዚያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በአ/አ/ስ/የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የሰበካ ጉባዔ አስ/ጽ/ቤት ሚያዚያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም የካቴድራሉን ህንጻ ዕድሳት አሁናዊ የጥገና ሥራ ደረጃ እና ለዚሁ ካቴድራል እድሳት የገንዘብ አሰባሳቢ ኮሚቴ የሥራ እንቅስቃሴ አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙኃን እና ማህበራዊ ሚዲያዎች መግለጫ ተሰጥቷል፡፡ በመግለጫውም ከ40 በላይ ሚዲያዎች እና የተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ አካላት ተገኝተዋል፡፡