ሁላችንም የኢትዮዽያ ልጆች ከከተማ እስከ ገጠር ያለን የመ/ጸ/ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ጠባቂዎች እና ደጋፊዎች ነን‼️
#ታላቁ ካቴድራላችን መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ዛሬ የእናንተን ድጋፍ ይፈልጋል❗️
#እንዴት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተቸገረ⁉️ ብላችሁ ልትገረሙ ትችላላቹህ፤
ብትችሉ በአካል መጥታችሁ በመጎብኘት ካልቻላችሁ ባላችሁበት በመደወል ያለውን እውነታ ተረዱ።
#የቅዱሳን እና የአገር ባለውለታ ማረፊያ መካን የሆነው የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ዕድሳትን በመደገፍ በረከት አያምልጣችሁ።
ለበለጠ መረጃ: +251911243871 +251988202727 ይደውሉ፡፡
ዘወትር ቅዳሜ 8 ሰዓት እና 10 ሰዓት ላይ በሚኖረው አጠቃላይ የካቴድራሉ እጅግ ወሳኝ ጉብኝት ላይ ተሳታፊ በመሆን ሰለ ካቴድራሉ አስደማሚ ታሪክ ይወቁ ፤ ይረዱ፡፡
CBE-1000003778634
BOA-53431186
Awash Bank-01320414050300
NIB-7000022335516
AbayBank-9521119824771019
https://www.gofundme.com/f/wkn6c4