ከእዚህ በላይ ደስታ ምን አለ፤ እንኳን ደስ አላችሁ፤
ሐምሌ 6/2016 ዓ.ም በዛሬው ዕለት በቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ በዓል ዋዜማ ከ10 በላይ የሚሆኑ የውጭ አገር ዜጎች በቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ በዓል ዋዜማ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነትን ተቀብለው ሥርዓተ ጥምቀትን እና ሥርዓተ ቁርባንን ፈፅመዋል፤ ሐምሌ 7 በዓመታዊ የንግሥ በዓል ላይ፤
ክብር ለቅድስት ሥላሴ፤
✝️ መ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል (4 ኪሎ) ✝️