የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል 1ኛ እና 2ኛ ደረጅ ት/ቤት የክረምትና የ2005ዓ.ም መደበኛ ት/ት ምዝገባ ጀመረ
በመ/ር ዘሩ ብርሃኔ
የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል 1ኛ እና 2ኛ ደረጅ ት/ቤት የክረምትና የ2005ዓ.ም መደበኛ ት/ት ምዝገባ ከዚህ ቀጥሎ ባለው መርሃ ግብር/እስከጁል መሠረት መሆኑን የካቴድራሉ ት/ቤት አስተዳደር ገልጿል
የመመዝገቢያ ጊዜ |
የክፍል ደረጃ |
የተመዝጋቢው ዓይነት |
ክፍያ |
ት/ት የሚሰጥበት ጊዜ |
|
ለክረምት |
ለመደበኛ |
||||
ለነባርና አዲስ የክረምት ተማሪዎች ከሐምሌ 2-7/2004 |
ኬጂ1-ኬጂ3 |
ነባር |
– |
150 |
ከሓምሌ9-ነሐሴ21/2005 |
1ኛ-4ኛ |
›› |
120 |
170 |
||
5ኛ-6ኛ |
›› |
140 |
190 |
||
7-8ኛ |
›› |
150 |
200 |
||
9ኛ-10ኛ |
›› |
250 |
320 |
||
11ኛ-12ኛ |
›› |
250 |
395 |
||
ለአዲስ ተማሪዎች ከሐምሌ 2-7/2004 |
1ኛ-4ኛ |
አዲስ |
120 |
170 |
ከመስከረም2-ሰኔ30/2005 |
5ኛ-6ኛ |
›› |
140 |
190 |
||
7-8ኛ |
›› |
150 |
200 |
||
9ኛ-10ኛ |
›› |
300 |
320 |
||
11ኛ-12ኛ |
›› |
300 |
395 |
||
ኬጂ1-ኬጂ3 |
›› |
– |
150
|
ማሳሰቢያ፡- ለሁሉም ተማሪዎች መመዝገቢያ አይጨምርም