በኢ/ ኦ/ተ/ቤ/ ክ/የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል
  • ቀዳሚ ገጽ
  • መ/ጸ/ቅ/ሥ/ካቴድራል
    • የአስተዳዳሪው መልእክት
    • ታሪክ
    • አስተዳደራዊ መዋቅር
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • መንፈሳዊ አገልግሎቶች
    • ፎቶዎች
  • ቤተ መዘክር
    • የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ መዘክር
    • ፎቶዎች
  • ት/ ቤት
    • መግቢያ
    • መሰናዶ እና 2ኛ ደረጃ
    • 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ወርሐዊ ክፍያ
    • 1ኛ ድረጃ ት/ቤት ወርሐዊ ክፍያ
    • ፎቶዎች
  • ሰንበት ት/ቤት
    • መግቢያ
    • አውደ ወራዙት
    • ፎቶዎች
  • አገልግሎቶች
    • መግቢያ
    • ፎቶዎች
  • ስብከተ ወንጌል
    • መግቢያ
    • ታሪክ
    • ፎቶዎች
  • Menu Menu

ሁለንተናዊ ዕድሳት እየተከናወነለት የሚገኘው የመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል ከእድሳት ሥራዎቹ መካከል የጉልላት እና በጉልላቱ ላይ የሚቀመጠው መስቀል እድሳት ሥራ ተጠናቋል፡፡

September 20, 2023

“እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገልን፥ ደስም አለን።” (መዝሙር 126፥3)
በእድሳት ላይ  የሚገኘው ታላቁ የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሕንጻ ቤተክርስቲያን  በእድሳት ምክንያት ወርዶ የነበረው የቤተክርስቲያን ዓርማ መስቀሉ በዕለተ ተቀጸል ፅጌ በዓለ መስቀል ክብረ በዓል ዕለት ብፁአን ሊቃነ ጳጳሳት  ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ከየአድባራቱና ገዳማቱ የመጡ ማሕበረ ካህናት እንዲሁም ማህበረ ምእመናኑ በተገኙበት ጉልላተ መስቀል የማኖር ሥነስርዓት በጸሎት እና በያሬዳዊ ዝማሬ  በብፁአን ሊቃነ ጳጳሳት ቡራኬ በታላቅ  ድምቀት ይከናወናል ። እነሆ የቤተክርስቲያን ልጆች የሆናችሁ ምዕመናንም የዚህ ደስታና በረከት ተካፋይ እንድትሆኑ በሥላሴ ስም ጥያችንን እናስተላልፋለን። በአካል መገኘት የማትችሉ በካቴድራሉ ይፋዊ ዩቲዩብ ቻናል (ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል አ/አ (HTC))  መስከረም 10 ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በቀጥታ ይከታተሉ፡፡

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/cov.jpg 1181 1181 htc https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png htc2023-09-20 16:16:522023-09-20 16:16:52ሁለንተናዊ ዕድሳት እየተከናወነለት የሚገኘው የመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል ከእድሳት ሥራዎቹ መካከል የጉልላት እና በጉልላቱ ላይ የሚቀመጠው መስቀል እድሳት ሥራ ተጠናቋል፡፡

መፈለጊያ

Search Search

በቅርብ የተለቀቁ

  • የአርባዕቱ እንስሳ (ኪሩቤል) የንግሥ በዓል በመካነ ሥላሴ ቅዱስ በዓለ ወልድ ቤ/ክ በድምቀት ተከበረ። 
  • ⛪️ከቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ የተቀነጨበ
  • የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ
  • ቅዱስ ፓትርያርኩ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በመገኘት የካቴድራሉ እድሳት የሚገኝበት ደረጃ ጉብኝት አድርገዋል። (መስከረም 2017 ዓ.ም)
  • ከእዚህ በላይ ደስታ ምን አለ፤ እንኳን ደስ አላችሁ፤
  • “ቤተ መቅድሳችንን እናድስ ለቀጣዩም ትውልድ እናድርስ ፣ ኃላፊነታችንንም እንወጣ!” መሪ ቃል
  • ሁላችንም የኢትዮዽያ ልጆች ከከተማ እስከ ገጠር ያለን የመ/ጸ/ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ጠባቂዎች እና ደጋፊዎች ነን‼️
  • ሚያዚያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም የመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል ህንጻ ዕድሳትን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ፤
  • የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ፲፩ኛ ዓመት በዓለ ሢመተ ፕትርክና የካቲት ፳፬/፳፻፲፮ ዓ/ም በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይከበራል።
  • የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ የጾመ ነነዌ መልዕክት

አስተያየቶች

    © Holy Trinity Cathedral | Website by atbiya.com
      Link to: በከፍተኛ ጥራት እና ፍጥነት ሁለንተናዊ ዕድሳት እየተከናወነለት የሚገኘው የመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል እድሳት ያለበትን አሁናዊ ሁኔታ የሚያሳዩ ምስሎች – መስከረም 2016 ዓ.ም Link to: በከፍተኛ ጥራት እና ፍጥነት ሁለንተናዊ ዕድሳት እየተከናወነለት የሚገኘው የመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል እድሳት ያለበትን አሁናዊ ሁኔታ የሚያሳዩ ምስሎች – መስከረም 2016 ዓ.ም በከፍተኛ ጥራት እና ፍጥነት ሁለንተናዊ ዕድሳት... Link to: የተቀፀል ጽጌ በዓል እና በእድሳት ላይ የነበረው ክቡር መስቀል የማስቀመጥ ሥነ- ሥርዓት – መስከረም 10 ቀን 2016 ዓ.ም – ክፍል 1 Link to: የተቀፀል ጽጌ በዓል እና በእድሳት ላይ የነበረው ክቡር መስቀል የማስቀመጥ ሥነ- ሥርዓት – መስከረም 10 ቀን 2016 ዓ.ም – ክፍል 1 የተቀፀል ጽጌ በዓል እና በእድሳት ላይ የነበረው...
      Scroll to top Scroll to top Scroll to top