በኢ/ ኦ/ተ/ቤ/ ክ/የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል
  • ቀዳሚ ገጽ
  • መ/ጸ/ቅ/ሥ/ካቴድራል
    • የአስተዳዳሪው መልእክት
    • ታሪክ
    • አስተዳደራዊ መዋቅር
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • መንፈሳዊ አገልግሎቶች
    • ፎቶዎች
  • ቤተ መዘክር
    • የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ መዘክር
    • ፎቶዎች
  • ት/ ቤት
    • መግቢያ
    • መሰናዶ እና 2ኛ ደረጃ
    • 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ወርሐዊ ክፍያ
    • 1ኛ ድረጃ ት/ቤት ወርሐዊ ክፍያ
    • ፎቶዎች
  • ሰንበት ት/ቤት
    • መግቢያ
    • አውደ ወራዙት
    • ፎቶዎች
  • አገልግሎቶች
    • መግቢያ
    • ፎቶዎች
  • ስብከተ ወንጌል
    • መግቢያ
    • ታሪክ
    • ፎቶዎች
  • Menu Menu

የሁለትዮሽ ውይይት ከኢትዮጵያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር

November 2, 2011

tourism-newsየቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ከኢትዮጵያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር ካቴድራሉን የቱሪስት መድረሻነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ይቻል ዘንድ የሁለትዮሽ ውይይት ማካሄዳቸውን የካቴድራሉ የሰበካ ጉባዔ ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ እንደ ጽ/ቤቱ መግለጫ አሰራሩን ፈጣንና ቀልጣፋ ለማድረግ ከአገር ገጽታ ግንባታ ላይ የበኩሉን ለመወጣት ያግዝ ዘንድ የካቴድራሉ ቱሪዝምና ቅርስ ጥበቃ ክፍል በአዲስ መልክ ኮሚቴዎች አቋቁሞ የአጭርና የረጅም ዕቅዶችን በማውጣት ስራውን በይፋ ጀምሯል፡፡

  • በተያያዘ ዜና የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሙሉ ታሪክ የሚያሳይ DVD ከባህልና ቱሪዝም ቢሮ ለካቴድራሉ ተበርክቷል፡፡
  • በሌላ ዜና የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በአገር ግንባታ ሒደት ውስጥ የበኩሉን አስተዋጽኦ ለማድረግ በኃይሌ ገብረሥላሴ ጐዳና በተለምዶ ሃያ ሁለት በሚባል አካባቢ በአርባ አምስት ሚሊዮን ብር ወጪ ዘመናዊ ሁለገብ ህንፃ እየገነባ መሆኑን  የሰበካ ጉባዔ ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡
  • በአሁኑ ወቅትም የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በአዲስ መልክ ለማሠራት ፕላኑንና ዲዛይኑን ሁሉ አልቆ ከክፍለ ከተማ ፈቃድ እየተጠባበቀ መሆኑንና ሥራውን በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚጀመር ጽ/ቤቱ ገልጿል፡፡
Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/tourism-news.jpg 480 640 tc https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png tc2011-11-02 12:58:352011-11-02 12:58:35የሁለትዮሽ ውይይት ከኢትዮጵያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር

መፈለጊያ

Search Search

በቅርብ የተለቀቁ

  • የአርባዕቱ እንስሳ (ኪሩቤል) የንግሥ በዓል በመካነ ሥላሴ ቅዱስ በዓለ ወልድ ቤ/ክ በድምቀት ተከበረ። 
  • ⛪️ከቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ የተቀነጨበ
  • የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ
  • ቅዱስ ፓትርያርኩ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በመገኘት የካቴድራሉ እድሳት የሚገኝበት ደረጃ ጉብኝት አድርገዋል። (መስከረም 2017 ዓ.ም)
  • ከእዚህ በላይ ደስታ ምን አለ፤ እንኳን ደስ አላችሁ፤
  • “ቤተ መቅድሳችንን እናድስ ለቀጣዩም ትውልድ እናድርስ ፣ ኃላፊነታችንንም እንወጣ!” መሪ ቃል
  • ሁላችንም የኢትዮዽያ ልጆች ከከተማ እስከ ገጠር ያለን የመ/ጸ/ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ጠባቂዎች እና ደጋፊዎች ነን‼️
  • ሚያዚያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም የመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል ህንጻ ዕድሳትን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ፤
  • የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ፲፩ኛ ዓመት በዓለ ሢመተ ፕትርክና የካቲት ፳፬/፳፻፲፮ ዓ/ም በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይከበራል።
  • የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ የጾመ ነነዌ መልዕክት

አስተያየቶች

    © Holy Trinity Cathedral | Website by atbiya.com
      Link to: የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል 2ኛና መሰናዶ ት/ቤት ድርጅታዊ አቋም Link to: የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል 2ኛና መሰናዶ ት/ቤት ድርጅታዊ አቋም የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል 2ኛና መሰናዶ ት/ቤት ድርጅታዊ... Link to: የዓጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ ዓመታዊው በዓል በድምቀት ተከበረ Link to: የዓጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ ዓመታዊው በዓል በድምቀት ተከበረ የዓጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ ዓመታዊው በዓል በድምቀት...
      Scroll to top Scroll to top Scroll to top