በኢ/ ኦ/ተ/ቤ/ ክ/የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል
  • ቀዳሚ ገጽ
  • መ/ጸ/ቅ/ሥ/ካቴድራል
    • የአስተዳዳሪው መልእክት
    • ታሪክ
    • አስተዳደራዊ መዋቅር
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • መንፈሳዊ አገልግሎቶች
    • ፎቶዎች
  • ቤተ መዘክር
    • የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ መዘክር
    • ፎቶዎች
  • ት/ ቤት
    • መግቢያ
    • መሰናዶ እና 2ኛ ደረጃ
    • 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ወርሐዊ ክፍያ
    • 1ኛ ድረጃ ት/ቤት ወርሐዊ ክፍያ
    • ፎቶዎች
  • ሰንበት ት/ቤት
    • መግቢያ
    • አውደ ወራዙት
    • ፎቶዎች
  • አገልግሎቶች
    • መግቢያ
    • ፎቶዎች
  • ስብከተ ወንጌል
    • መግቢያ
    • ታሪክ
    • ፎቶዎች
  • Menu Menu

የመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ዋና አስተዳዳሪ መልክት አስተላለፉ

February 20, 2012

በስመአብ ወወልድ ወመነፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፡፡

ትውልድ ሆይ የእግዚአብሔር ቃል ተመልከቱ ሰው መንፈሳዊ ምግቡ የእግዚአብሔር ቃል ሁል ጊዜ መመገብ አለበት፣

የመላእክት ምግብ ቃለ እግዚአብሔር ነው ፡፡ት.ኤር. 2-31

እኛም ሰዎች ምንም እንኳ ምድራውያን ብንሆንም ሰማያዊ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል እንመገባለን፡፡ ሰው ለግዜው የዚህ ዓለም ቁሳዊ የሆነውን ብያምሮውና ብያባብለው ሄዶ ሄዶ ገነት መንግስተ ሰማያት በሚገባበት ሰዓት ገነት መንግስተ ሰማያት ሲገባ የሚመገበው ሰማያዊ የሆነውን ቃለ እግዚአብሔር ነው፡፡

banner

ቃለ እግዚአብሔር የሚያዘወትር ሰው ወይም የእግዚአብሔር ፍቅር ያለው ሰው ሃይማኖትን ይጠብቃል፡፡ ሃይማኖትን ጠብቆ አፅንቶ ይኖራል፡፡ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያድርበታል፣ ፀጋ እግዚአብሔር ይበዛበታል፣ የሰው ፍቅር ይበዛለታል፣ የሃገሩና የሃይማኖቱ ቅርስና ታሪክ ይጠብቃል፣ ያስጠብቃል፣ እንዲህም ፀሎቶኛና ደግ ሰው ይሆናል፣ የቅዱሳን በረከት የድንግል ማርያም አማላጅነት ፍቅር ያበዛለታል፡፡

የእግዚአብሔር ቃል ፍፁም ንፁህ የጠራ ቃል ነውና እግዚአብሔር ለሙሴ ከወንድሞቻቸው መካከል እንደአንተ ያለ ነብዩ አስነስላችዋለሁ ቃሉንም በአፍ አደርጋለሁ፣ የአዘዝኩትንም ቃል ሁሉም ይነግራቸዋል፣ በስሜም የሚናገረውን ቃል የማይሰማውን ሰው እኔ እበቀልለታለው ብለዋል እግዚአብሔር በቃሉ ዘዳግም 18፡18 ስለዚህም በመጽሐፍ ቅዱስ የተፃፈው ሁሉም የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው፡፡ ቃለ እግዚአብሔር ለህይወታችን ገንቢና ጠቃሚ ነው፡፡ የእግዚአብሔር ቃል ሁሉ ግዜ እንደሚነግረን ለቤተክርስትያናችን አስፈላጊ ነገሮች በማሟላት እንዲሁም በመንበረ ጽባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ያለው የቅርስና የታሪክ ማዳረሻ ወይም የሀይማኖታችን ታሪክ መለያ መጥታችሁ እንድትጐበኙ መልእክታችን ነው፡፡ እንዲሁም የካቴድራሉ አቅም የሚደግፍና የሚያግዝ የኢኮኖሚ እድገት የሚያመጣ እየተሰራ ያለው ልማት ፕሮጀክት አስተዋጽኦ እንድታደርጉ ሃይማኖታዊ ግዴታችሁ እንድትወጡ መልእክታችን ነው፡፡

የመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል አስተዳዳሪ

ሊቀ ስልጣናት አባ ገ/ሥላሴ በላይ

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/holytrinity/30-x-40.jpg 624 468 tc https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png tc2012-02-20 10:36:132012-02-20 10:36:13የመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ዋና አስተዳዳሪ መልክት አስተላለፉ

መፈለጊያ

Search Search

በቅርብ የተለቀቁ

  • የአርባዕቱ እንስሳ (ኪሩቤል) የንግሥ በዓል በመካነ ሥላሴ ቅዱስ በዓለ ወልድ ቤ/ክ በድምቀት ተከበረ። 
  • ⛪️ከቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ የተቀነጨበ
  • የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ
  • ቅዱስ ፓትርያርኩ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በመገኘት የካቴድራሉ እድሳት የሚገኝበት ደረጃ ጉብኝት አድርገዋል። (መስከረም 2017 ዓ.ም)
  • ከእዚህ በላይ ደስታ ምን አለ፤ እንኳን ደስ አላችሁ፤
  • “ቤተ መቅድሳችንን እናድስ ለቀጣዩም ትውልድ እናድርስ ፣ ኃላፊነታችንንም እንወጣ!” መሪ ቃል
  • ሁላችንም የኢትዮዽያ ልጆች ከከተማ እስከ ገጠር ያለን የመ/ጸ/ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ጠባቂዎች እና ደጋፊዎች ነን‼️
  • ሚያዚያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም የመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል ህንጻ ዕድሳትን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ፤
  • የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ፲፩ኛ ዓመት በዓለ ሢመተ ፕትርክና የካቲት ፳፬/፳፻፲፮ ዓ/ም በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይከበራል።
  • የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ የጾመ ነነዌ መልዕክት

አስተያየቶች

    © Holy Trinity Cathedral | Website by atbiya.com
      Link to: አዲሱ የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ዋና አስተዳዳሪ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው Link to: አዲሱ የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ዋና አስተዳዳሪ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው አዲሱ የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ዋና አስተዳዳሪ... Link to: The Korean Ambassador’s visit the Holy Trinity Cathedral Link to: The Korean Ambassador’s visit the Holy Trinity Cathedral The Korean Ambassador’s visit the Holy Trinity Cathedral
      Scroll to top Scroll to top Scroll to top