የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል 1ኛ እና 2ኛ ደረጅ ት/ቤት የክረምትና የ2005ዓ.ም መደበኛ ት/ት ምዝገባ ጀመረ
በመ/ር ዘሩ ብርሃኔ
የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል 1ኛ እና 2ኛ ደረጅ ት/ቤት የክረምትና የ2005ዓ.ም መደበኛ ት/ት ምዝገባ ከዚህ ቀጥሎ ባለው መርሃ ግብር/እስከጁል መሠረት መሆኑን የካቴድራሉ ት/ቤት አስተዳደር ገልጿል
| የመመዝገቢያ ጊዜ | የክፍል ደረጃ | የተመዝጋቢው ዓይነት | ክፍያ | ት/ት የሚሰጥበት ጊዜ | |
| ለክረምት | ለመደበኛ | ||||
| 
 ለነባርና አዲስ የክረምት ተማሪዎች ከሐምሌ 2-7/2004 | ኬጂ1-ኬጂ3 | ነባር | – | 150 | 
 ከሓምሌ9-ነሐሴ21/2005 | 
| 1ኛ-4ኛ | ›› | 120 | 170 | ||
| 5ኛ-6ኛ | ›› | 140 | 190 | ||
| 7-8ኛ | ›› | 150 | 200 | ||
| 9ኛ-10ኛ | ›› | 250 | 320 | ||
| 11ኛ-12ኛ | ›› | 250 | 395 | ||
| 
 ለአዲስ ተማሪዎች ከሐምሌ 2-7/2004 | 1ኛ-4ኛ | አዲስ | 120 | 170 | ከመስከረም2-ሰኔ30/2005 | 
| 5ኛ-6ኛ | ›› | 140 | 190 | ||
| 7-8ኛ | ›› | 150 | 200 | ||
| 9ኛ-10ኛ | ›› | 300 | 320 | ||
| 11ኛ-12ኛ | ›› | 300 | 395 | ||
| ኬጂ1-ኬጂ3 | ›› | – | 150 
 | ||
ማሳሰቢያ፡- ለሁሉም ተማሪዎች መመዝገቢያ አይጨምርም
