የጥቅምት 2011 ዓ.ም ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ባለ 15 ነጥቦች መግለጫ በማወጣት ተጠናቀቀNovember 1, 2018በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በዓመት ሁለት ጊዜያት እንዲሆን በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 5 ቁጥር 164 በተደነገገው መሠረት ምልዓተ ጉባኤው የመክፈቻው ሥርዓተ ጸሎት ከተፈጸመበት ከጥቅምት 11 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ […] Read more https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/18.jpg 480 575 tc https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png tc2018-11-01 04:52:232018-11-01 04:52:23የጥቅምት 2011 ዓ.ም ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ባለ 15 ነጥቦች መግለጫ በማወጣት ተጠናቀቀ
ማስታወቂያSeptember 8, 2018 ነሐሴ 30 ቀን 2010 ዓ.ም. ለመላው የታሪካዊሃይማኖታዊየመካነ፡ቅርስና የቱሪዝም መዳረሻ ሥፍራ አድናቂዎች በሙሉ፤ ጉዳዩ፡- የካቴድራሉን ታሪካዊ አመሠራረት በ ”EBS” ቴሌቪዥን ስለመከታተል፤ በአዲስ አበባ መሐል ከተማ 4ኪሎ አካባቢ የሚገኘውን የመንበረ፡ጸባዖትቅድስት፡ሥላሴ ካቴድራልን ታሪካዊ […] Read more https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png 0 0 tc https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png tc2018-09-08 08:10:142019-01-15 06:47:12ማስታወቂያ
በወቅታዊ ጉዳይ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫSeptember 4, 2018ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ስለ ወቅታዊ ኹኔታ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን በአገር ውስጥና በውጭ አገር የምትኖሩ፣ የተወደዳችሁና የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ሆይ፤ ሀገራችን ኢትዮጵያ ከቅድመ ታሪክ ዘመን አንሥቶ ህልውናዋ፣ ታሪክዋ፣ ገናናነትዋ፣ ታላቅነትዋና ሥልጣኔዋ በዓለም ዘንድ የታወቀ ታላቅና አኩሪ ሀገር ናት፡፡ ለታላቅነትዋ ዓቢይ አስተዋፅኦ ካበረከቱት መካከል፥ በፈሪሀ እግዚአብሔር […] Read more https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/266.jpg 266 300 tc https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png tc2018-09-04 05:46:132018-09-04 05:46:13በወቅታዊ ጉዳይ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ዕርቀ ሰላም በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተካሄደAugust 6, 2018የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አራተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ወደ ኢትዮጵያ መመለስን አስመልክቶ በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል የአቀባበል ስነ ስርዓት ተከናውኗል። በስነ ስርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፣ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ፣ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ወደ ኢትዮጵያ መመለስ […] Read more https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/0125.jpg 425 640 tc https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png tc2018-08-06 15:11:532018-08-06 15:11:53የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ዕርቀ ሰላም በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተካሄደ
የሚድያ አገልግሎትን እናጠናክር!!June 18, 2018በዘመኑ የአነጋገር ዘይቤ ሚድያ እየተባለ የሚጠራው የመረጃ ልውውጥ አገልግሎት በዓለማችን ዙሪያ የንግዱም፣ የማኅበራዊውም፣ የፖለቲካውም፣ የመንፈሳዊ ዓለሙም የሚጠቀምበትና የሚገለገልበት ቢሆንም እንኳን የዚህ ቴክኖሎጂ የመጀመሪያዋ መሥራች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እንደሆነች የታሪክ መዛግብት ይስማማሉ፡፡ እንደሚታወቀው ሁሉ ሚድያ በሁለት ዐበይት ነጥቦች ሊመደብ ይችላል፡፡ አንደኛው በሥነ ጽሑፍ የሚገለጥ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በስዕልና በድምፅ የሚገለጥ ነው፡፡ ሥነ ጽሑፍ ሥነ […] Read more https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png 0 0 tc https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png tc2018-06-18 05:15:542018-06-18 05:15:54የሚድያ አገልግሎትን እናጠናክር!!
የጥቅምት 2011 ዓ.ም ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ባለ 15 ነጥቦች መግለጫ በማወጣት ተጠናቀቀ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በዓመት ሁለት ጊዜያት እንዲሆን በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 5 ቁጥር 164 በተደነገገው መሠረት ምልዓተ ጉባኤው የመክፈቻው ሥርዓተ ጸሎት ከተፈጸመበት ከጥቅምት 11 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ […]
ማስታወቂያ
ነሐሴ 30 ቀን 2010 ዓ.ም. ለመላው የታሪካዊሃይማኖታዊየመካነ፡ቅርስና የቱሪዝም መዳረሻ ሥፍራ አድናቂዎች በሙሉ፤ ጉዳዩ፡- የካቴድራሉን ታሪካዊ አመሠራረት በ ”EBS” ቴሌቪዥን ስለመከታተል፤ በአዲስ አበባ መሐል ከተማ 4ኪሎ አካባቢ የሚገኘውን የመንበረ፡ጸባዖትቅድስት፡ሥላሴ ካቴድራልን ታሪካዊ […]
በወቅታዊ ጉዳይ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ስለ ወቅታዊ ኹኔታ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን በአገር ውስጥና በውጭ አገር የምትኖሩ፣ የተወደዳችሁና የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ሆይ፤ ሀገራችን ኢትዮጵያ ከቅድመ ታሪክ ዘመን አንሥቶ ህልውናዋ፣ ታሪክዋ፣ ገናናነትዋ፣ ታላቅነትዋና ሥልጣኔዋ በዓለም ዘንድ የታወቀ ታላቅና አኩሪ ሀገር ናት፡፡ ለታላቅነትዋ ዓቢይ አስተዋፅኦ ካበረከቱት መካከል፥ በፈሪሀ እግዚአብሔር […]
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ዕርቀ ሰላም በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተካሄደ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አራተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ወደ ኢትዮጵያ መመለስን አስመልክቶ በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል የአቀባበል ስነ ስርዓት ተከናውኗል። በስነ ስርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፣ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ፣ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ወደ ኢትዮጵያ መመለስ […]
የሚድያ አገልግሎትን እናጠናክር!!
በዘመኑ የአነጋገር ዘይቤ ሚድያ እየተባለ የሚጠራው የመረጃ ልውውጥ አገልግሎት በዓለማችን ዙሪያ የንግዱም፣ የማኅበራዊውም፣ የፖለቲካውም፣ የመንፈሳዊ ዓለሙም የሚጠቀምበትና የሚገለገልበት ቢሆንም እንኳን የዚህ ቴክኖሎጂ የመጀመሪያዋ መሥራች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እንደሆነች የታሪክ መዛግብት ይስማማሉ፡፡ እንደሚታወቀው ሁሉ ሚድያ በሁለት ዐበይት ነጥቦች ሊመደብ ይችላል፡፡ አንደኛው በሥነ ጽሑፍ የሚገለጥ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በስዕልና በድምፅ የሚገለጥ ነው፡፡ ሥነ ጽሑፍ ሥነ […]