ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅና የባህርዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተቀፀል ጽጌ እና በእድሳት ምክንያት ወርዶ የነበረው መስቀል የማስቀመጥ ሥነሥርዓት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት

“በገድል የተፈተነ ሰማዕት”

                                                                               ከሊቀ ብርሃናት ኢሳይያስ ወንድምአገኘሁ “መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፤ በኢየሩሳሌም፣ በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም […]

“ዳግም ምጽአት”

ዳግም ምጽአት የሚለው ምንባበ ቃል በብዙዎች ዘንድ ግልጥና የሚታወቅ መስሎ ቢታይም ቋንቋው ግእዝ እንደመሆኑ መጠን ወደ አማርኛ መተርጎምና መብራራት ስለአለበት ወደ ሐተታውና ጥልቀት ወዳለው ምሥጢሩ ከመግባታችን በፊት ትልቁም ትንሹም የተማረውና ያልተማረውም ሁሉም በግልጥ እንዲረዳው የምሥጢሩ ቋጠሮና ውል ያለውም በዚሁ በርእሱ ላይ ስለሆነ ርእሱን ወደ አማርኛ መተርጎም አስፈላጊና ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው፡፡ በዚህም መሠረት      […]

‹‹ልጄን ከግብፅ ጠራሁት››

ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህች ምድር ላይ የፈጸማቸው ድርጊቶች ሁሉ እንደ እንግዳ ደራሽ እንደ ውኃ ፈሳሽ በድንገት የተፈጸሙ ሳይኑ አስቀድሞ በኅሊና አምላክ የነበሩ፣ ትንቢት የተነገረላቸውና ሱባዔም የተቆጠራላቸው በመሆናቸው ሁሉም ጊዜአቸውንና ወቅታቸውን ጠብቀው የተፈጸሙ ናቸው፡፡ለምሳሌ ያህል ስለጽንሰቱ፣ ስለ ልደቱና ስለ ጥምቀቱ፤ ስለሕማሙ፣ ስለስቅለቱና ስለሞቱ እንዲሁም ስለትንሣኤውና ስለዕርገቱ … ወዘተ ማለት ከጽንሰቱ እስከ ዕርገቱ ከዚያም በላይ ስለዕለተ […]

0265

የመንበረ ጸባዖት ቅዱስ በዓለ ወልድ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን እድሳት ተጠናቆ ቅዳሴ ቤቱ ተከበረ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት፣ በአራዳና ጉለሌ ክፍለ ከተማ ሥር የሚገኘው የመንበረ ጸባዖት ቅዱስ በዓለ ወልድ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ከዕድሜ ብዛት የተነሣ የሕንጻው መዋቅሮች በመናጋት ደረጃ ላይ የደረሱ በመሆናቸው የካቴድራሉ የሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት ባደረገው ያላሰለሰ ክትትል በአሥራ አንድ ወራት ውስጥ በተደረገ የጥገና እና የዕድሳት ሥራ 2,990,460.32 ብር  ወጪ ጥራቱን በጠበቀ መልኩ […]

pp002

ካቴድራሉ ምን አጠፋ?

ቤተ ክርስቲያን ማለት ስሙ እንደሚያመለክተው የክርስቲያን ቤት የሕዝበ ክርስቲያን መሰብሰቢያ የምዕመናን አንድነት ወይም ኅብረት ማለት እንደሆነ ከአጠራሩ የምራዳው ሐቅ እንደሆነ ለማንም የተሠወረ አይደለም፡፡ ከጥንት ሲያያዝ በመጣው ተውፊት መሠረት ካህኑ በክህነቱ ቀዳሽ ምእመኑም በምእመንነቱ ለቅዳሴ ለውዳሴ አስፈላጊ የሆኑትን ንዋየ ቅድሳት እንደባለቤት ሁኖ እያሟላ ቤተ ክርስቲያን ስትገለገል ቆይታለች አሁንም እየተገለገለች ትገኛለች ለወደፊቱም እንደዚሁ፡፡ወደ ከተማችን አ/አበባ ስንመጣም ካህኑ […]

ዋዋጎ ቱውፊታዊ ድራማ

ይህ ቲያትር ሙሉ ገቢው ለካቴድራሉ እድሳት ስለሆነ ሁሉም ሰው ሼር ያድርገው፡፡ በተጠቀሱት ቀናትም ይህንን በአይነቱ ለየት ያለውን ትውፊታዊ ቲያትር በመመልከት እውቀትዎን ያሳድጉ፡፡

በቅርብ የተለቀቁ

donation

አስተያየትዎን ይጻፉልን

Click here to add your own text

Click here to add your own text