“ቤተ መቅድሳችንን እናድስ ለቀጣዩም ትውልድ እናድርስ ፣ ኃላፊነታችንንም እንወጣ!” መሪ ቃልJune 13, 2024በቀደሙት አባቶቻችን ጥረት እና ተጋድሎ የቆዩልንንና አገራችን በዓለም መድረክ ጎልታ እንድትታወቅ ያደረጉ ቅርሶቻችንን ትላንት በነበሩበት ውበትና ለዛ ልንጠብቃቸውና ልንከባከባቸው ይገባል፡፡ ከእነዚህ ቅርሶቻችን መካከል አንዱ ደግሞ በከተማችን አዲስ አበባ የሚገኘው የመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ነው:፡ ይህ ታላቅ ካቴድራል አሁን ላይ እድሳት እየተደረገለትና እድሳቱም በመጠናቀቅ ላይ ስለሆነ ከበረከቱና ከታሪኩ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ባሉበት ሆነው የሚረዱበት የቀጥታ […] Read more https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/IMG_20240610_203924_831.jpg 1080 1080 htc https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png htc2024-06-13 11:32:332024-06-13 11:33:38“ቤተ መቅድሳችንን እናድስ ለቀጣዩም ትውልድ እናድርስ ፣ ኃላፊነታችንንም እንወጣ!” መሪ ቃል
ሁላችንም የኢትዮዽያ ልጆች ከከተማ እስከ ገጠር ያለን የመ/ጸ/ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ጠባቂዎች እና ደጋፊዎች ነን‼️May 24, 2024#ታላቁ ካቴድራላችን መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ዛሬ የእናንተን ድጋፍ ይፈልጋል❗️ #እንዴት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተቸገረ⁉️ ብላችሁ ልትገረሙ ትችላላቹህ፤ ብትችሉ በአካል መጥታችሁ በመጎብኘት ካልቻላችሁ ባላችሁበት በመደወል ያለውን እውነታ ተረዱ። #የቅዱሳን እና የአገር ባለውለታ ማረፊያ መካን የሆነው የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ዕድሳትን በመደገፍ በረከት አያምልጣችሁ። ለበለጠ መረጃ: +251911243871 +251988202727 ይደውሉ፡፡ ዘወትር ቅዳሜ 8 ሰዓት እና 10 ሰዓት ላይ […] Read more https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/photo_2024-05-04_11-10-20.jpg 1080 1080 htc https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png htc2024-05-24 07:51:122024-05-24 07:51:12ሁላችንም የኢትዮዽያ ልጆች ከከተማ እስከ ገጠር ያለን የመ/ጸ/ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ጠባቂዎች እና ደጋፊዎች ነን‼️
ሚያዚያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም የመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል ህንጻ ዕድሳትን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ፤April 24, 2024Read more https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/photo_2024-04-24_12-41-25.jpg 720 1280 htc https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png htc2024-04-24 09:48:232024-04-24 09:54:23ሚያዚያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም የመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል ህንጻ ዕድሳትን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ፤
የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ፲፩ኛ ዓመት በዓለ ሢመተ ፕትርክና የካቲት ፳፬/፳፻፲፮ ዓ/ም በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይከበራል።March 1, 2024Read more https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/photo_2024-02-29_12-59-55.jpg 900 630 htc https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png htc2024-03-01 08:55:172024-03-01 09:25:06የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ፲፩ኛ ዓመት በዓለ ሢመተ ፕትርክና የካቲት ፳፬/፳፻፲፮ ዓ/ም በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይከበራል።
የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ የጾመ ነነዌ መልዕክትFebruary 26, 2024 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ‘ተንሥእ ወሑር ኅበ ነነዌ ሀገር ዐባይ – ተነሥተህ ወደ ታላቂቱ ከተማ ወደ ነነዌ ሂድ” ዮና ፩;፪ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ወኤጲስ ቆጶሳት፤ መንፈሳዊ ተልእኮ ተቀብላችሁ በየተሰጣችሁ ጸጋ በተለያየ ስፍራ ሆናችሁ የምታገለግለ‐ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፤ በመንፈስ ቅዱስ ልደት የከበራችሁ ምእመናን ወምእመናት ልጆቻችን በሙሉ፤ ዘመንን በዘመን እየተካ፣ መዓቱን […] Read more https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/photo_2024-02-26_10-11-53.jpg 853 1280 htc https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png htc2024-02-26 07:16:512024-02-26 07:47:45የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ የጾመ ነነዌ መልዕክት
“ቤተ መቅድሳችንን እናድስ ለቀጣዩም ትውልድ እናድርስ ፣ ኃላፊነታችንንም እንወጣ!” መሪ ቃል
በቀደሙት አባቶቻችን ጥረት እና ተጋድሎ የቆዩልንንና አገራችን በዓለም መድረክ ጎልታ እንድትታወቅ ያደረጉ ቅርሶቻችንን ትላንት በነበሩበት ውበትና ለዛ ልንጠብቃቸውና ልንከባከባቸው ይገባል፡፡ ከእነዚህ ቅርሶቻችን መካከል አንዱ ደግሞ በከተማችን አዲስ አበባ የሚገኘው የመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ነው:፡ ይህ ታላቅ ካቴድራል አሁን ላይ እድሳት እየተደረገለትና እድሳቱም በመጠናቀቅ ላይ ስለሆነ ከበረከቱና ከታሪኩ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ባሉበት ሆነው የሚረዱበት የቀጥታ […]
ሁላችንም የኢትዮዽያ ልጆች ከከተማ እስከ ገጠር ያለን የመ/ጸ/ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ጠባቂዎች እና ደጋፊዎች ነን‼️
#ታላቁ ካቴድራላችን መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ዛሬ የእናንተን ድጋፍ ይፈልጋል❗️ #እንዴት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተቸገረ⁉️ ብላችሁ ልትገረሙ ትችላላቹህ፤ ብትችሉ በአካል መጥታችሁ በመጎብኘት ካልቻላችሁ ባላችሁበት በመደወል ያለውን እውነታ ተረዱ። #የቅዱሳን እና የአገር ባለውለታ ማረፊያ መካን የሆነው የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ዕድሳትን በመደገፍ በረከት አያምልጣችሁ። ለበለጠ መረጃ: +251911243871 +251988202727 ይደውሉ፡፡ ዘወትር ቅዳሜ 8 ሰዓት እና 10 ሰዓት ላይ […]
ሚያዚያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም የመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል ህንጻ ዕድሳትን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ፤
የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ፲፩ኛ ዓመት በዓለ ሢመተ ፕትርክና የካቲት ፳፬/፳፻፲፮ ዓ/ም በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይከበራል።
የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ የጾመ ነነዌ መልዕክት
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ‘ተንሥእ ወሑር ኅበ ነነዌ ሀገር ዐባይ – ተነሥተህ ወደ ታላቂቱ ከተማ ወደ ነነዌ ሂድ” ዮና ፩;፪ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ወኤጲስ ቆጶሳት፤ መንፈሳዊ ተልእኮ ተቀብላችሁ በየተሰጣችሁ ጸጋ በተለያየ ስፍራ ሆናችሁ የምታገለግለ‐ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፤ በመንፈስ ቅዱስ ልደት የከበራችሁ ምእመናን ወምእመናት ልጆቻችን በሙሉ፤ ዘመንን በዘመን እየተካ፣ መዓቱን […]