ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅና የባህርዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተቀፀል ጽጌ እና በእድሳት ምክንያት ወርዶ የነበረው መስቀል የማስቀመጥ ሥነሥርዓት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት

የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ የጾመ ነነዌ መልዕክት

  በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ‘ተንሥእ ወሑር ኅበ ነነዌ ሀገር ዐባይ – ተነሥተህ ወደ ታላቂቱ ከተማ ወደ ነነዌ ሂድ” ዮና ፩;፪ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ወኤጲስ ቆጶሳት፤ መንፈሳዊ ተልእኮ ተቀብላችሁ በየተሰጣችሁ ጸጋ በተለያየ ስፍራ ሆናችሁ የምታገለግለ‐ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፤ በመንፈስ ቅዱስ ልደት የከበራችሁ ምእመናን ወምእመናት ልጆቻችን በሙሉ፤ ዘመንን በዘመን እየተካ፣ መዓቱን […]

የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የእድሳት ገንዘብ ማሰባሰቢያ ማዕከል የካቲት 14/2016 ዓ.ም ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ፡፡

ለካቴድራሉ እድሳት የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር (በመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል/4 ኪሎ)

“አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፥ እነሆ፥ አንተ ሰማይንና ምድርን በታላቅ ኃይልህና በተዘረጋች ክንድህ ፈጥረሃል፥ ከአንተም የሚያቅት ነገር የለም።” — ኤርምያስ 32፥17 እነሆ ታላቁ እና ታሪካዊው የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን እድሳት በሥላሴ አጋዥነት ከታሰበው  በላይ በፍጥነት በመከናወን ላይ ይገኛል ።   ለዚህም ቅድስት ቤተክርስቲያን በሥላሴ ስም ለልጆቿ ምሥጋናዋን ታቀርባለች ።    እንደ ከዚህ ቀደሙ እናታችን ቅድስት ቤተክርስቲያንን ለማደስ […]

የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የእድሳት እና የጥገና ስራ አጠቃላይ ሪፖርት እስከ ነሐሴ 2015ዓ/ም

የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ የእድሳት እና የጥገና ስራ አጠቃላይ ሪፖርት እስከ ነሴ 2015 ዓ/ም 1ኛ መሰረታዊ የኮንትራት ስምምነቱ መረጃዎች የስራው ባለቤት          መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥነላሴ ካቴድራል አስተዳደር የስራው ተቋራጭ ቫርኔሮ ኮንስትራክሽን  . አማካሪ መሃንዲስ ፋሲል ጊዮርጊስ ኢንጅነርስ እና አርክቴክት የአማካሪው ተጠሪ ፋሲል ጊዮርጊስ ኮንትራቱ የተፈረመበት ቀን መስከረም 11/2015 የሳቭት ርክክብ የተካሄደበት ቀን መስከረም 25/2015 […]

የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የእድሳት እና የጥገና ስራ አጠቃላይ ሪፖርት- መስከረም 10 ቀን 2016 ዓ.ም በእድሳት ምክንያት እድሳቱ ተጠናቆ የወረደውን መስቀል የማስቀመጥ ሥነሥርዓት ላይ የቀረበ የእድሳቱ አሁናዊ ሁኔታን የሚያሳይ ሪፖርት

 

ዋዋጎ ቱውፊታዊ ድራማ

ይህ ቲያትር ሙሉ ገቢው ለካቴድራሉ እድሳት ስለሆነ ሁሉም ሰው ሼር ያድርገው፡፡ በተጠቀሱት ቀናትም ይህንን በአይነቱ ለየት ያለውን ትውፊታዊ ቲያትር በመመልከት እውቀትዎን ያሳድጉ፡፡

በቅርብ የተለቀቁ

donation

አስተያየትዎን ይጻፉልን

Click here to add your own text

Click here to add your own text