በኢ/ ኦ/ተ/ቤ/ ክ/የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል
  • ቀዳሚ ገጽ
  • መ/ጸ/ቅ/ሥ/ካቴድራል
    • የአስተዳዳሪው መልእክት
    • ታሪክ
    • አስተዳደራዊ መዋቅር
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • መንፈሳዊ አገልግሎቶች
    • ፎቶዎች
  • ቤተ መዘክር
    • የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ መዘክር
    • ፎቶዎች
  • ት/ ቤት
    • መግቢያ
    • መሰናዶ እና 2ኛ ደረጃ
    • 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ወርሐዊ ክፍያ
    • 1ኛ ድረጃ ት/ቤት ወርሐዊ ክፍያ
    • ፎቶዎች
  • ሰንበት ት/ቤት
    • መግቢያ
    • አውደ ወራዙት
    • ፎቶዎች
  • አገልግሎቶች
    • መግቢያ
    • ፎቶዎች
  • ስብከተ ወንጌል
    • መግቢያ
    • ታሪክ
    • ፎቶዎች
  • Menu Menu

ወርሐዊ የአጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ ክብረ በዓል ባማረ ሁኔታ ተከበረ

June 14, 2020
                                                     በወጣት ኢዮብ በላቸው 

ዛሬ ሰኔ 7 ቀን 2012 ዓ.ም በተከበረው ወርሐዊ የአጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ ክብረ በዓል ባማረ ሁኔታ ተከብሮ ውሏል። በዓሉ ባማረ ሁኔታ እንዲከበር የካቴድራሉ ሰ/ት/ቤት አባላት ፣ የአካባቢ ወጣቶች፣ የሃሌ ሉያ ከፍተኛ ክሊኒክ የጤና ባለሙያዎችና የካቴድራሉ የጤና አጠባበቅ ኮሚቴ በጋር በመሆን ጠንካራ የማስተባበር ሥራ በመሥራታቸው በዓሉ እጅግ ባማረ ሁኔታ ተከብሯል።

ለሕዝቡ ደህንነት ሲባል ሕዝበ ክርስቲያኑ በሙቀት መለኪያ ማሽን በመለካት፣ በአካባቢው ወጣቶች የእጅ ሳኒታይዘር እየተደረገላቸውና የአፍና የአፍንጫ ጭንብል ማድረጋቸውን በመቆጣጠር ምዕመናን በተዘጋጀላቸው ወንበር ርቀታቸውን ጠብቀው እንዲቆሙ በማድረግ የካቴድራሉ የሰ/ት/ቤት አባላት ፣ የአካባቢ ወጣቶች፣ የሃሌ ሉያ ከፍተኛ ክሊኒክ የጤና ባለሙያዎችና የካቴድራሉ የጤና አጠባበቅ ኮሚቴ ከፍተኛ አገልግሎት ሰጥተዋል።

በተለይም ከዚህ በፊት በግቢው ውስጥ ይፈጠር የነበረውን የመኪና መጨናነቅ ቦታ በመለየት፣ መግቢያና መውጫው ምዕመናኑ በአግባቡ እንዲገለገሉ አድርገዋል ።

በትላንትናው ዕለት ሰኔ 6/2012 ዓ.ም በካቴድራሉ አስተዳደር አማካኝነት የተለያዩ የኮረና በሽታ ቅድመ መከላከያ የሚያገለግሉ 3 የሙቀት መለኪያ፣ 54 ሌትር ሳኒታይዘር፣ 30 የአካባቢው ወጣቶች የሚያስተናግዱበት መለያ ልብስ ተገዝቶ ለአገልግሎት መዘጋጀቱና የጸረ ተዋህስያን ኬሚካል በሃሌሉያ ከፍተኛ ክሊኒክ የጤና ባለሙያዎች አማካኝነት በካቴድራሉ ቅጽረ ግቢ መርጨቱ መዘገባችን ይታወሳል።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/IMG_20200614_143356_204.jpg 960 1280 htc https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png htc2020-06-14 17:42:482020-06-14 18:07:57ወርሐዊ የአጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ ክብረ በዓል ባማረ ሁኔታ ተከበረ

መፈለጊያ

Search Search

በቅርብ የተለቀቁ

  • የአርባዕቱ እንስሳ (ኪሩቤል) የንግሥ በዓል በመካነ ሥላሴ ቅዱስ በዓለ ወልድ ቤ/ክ በድምቀት ተከበረ። 
  • ⛪️ከቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ የተቀነጨበ
  • የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ
  • ቅዱስ ፓትርያርኩ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በመገኘት የካቴድራሉ እድሳት የሚገኝበት ደረጃ ጉብኝት አድርገዋል። (መስከረም 2017 ዓ.ም)
  • ከእዚህ በላይ ደስታ ምን አለ፤ እንኳን ደስ አላችሁ፤
  • “ቤተ መቅድሳችንን እናድስ ለቀጣዩም ትውልድ እናድርስ ፣ ኃላፊነታችንንም እንወጣ!” መሪ ቃል
  • ሁላችንም የኢትዮዽያ ልጆች ከከተማ እስከ ገጠር ያለን የመ/ጸ/ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ጠባቂዎች እና ደጋፊዎች ነን‼️
  • ሚያዚያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም የመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል ህንጻ ዕድሳትን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ፤
  • የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ፲፩ኛ ዓመት በዓለ ሢመተ ፕትርክና የካቲት ፳፬/፳፻፲፮ ዓ/ም በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይከበራል።
  • የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ የጾመ ነነዌ መልዕክት

አስተያየቶች

    © Holy Trinity Cathedral | Website by atbiya.com
      Link to: በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቅጽረ ግቢ ጸረ ተዋህስያን ኬሚካል ተረጨ Link to: በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቅጽረ ግቢ ጸረ ተዋህስያን ኬሚካል ተረጨ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቅጽረ ግቢ ጸረ ተዋህስያን... Link to: ዓመታዊው የቅድስት ሥላሴ ክብረ በዓል በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በድምቀት ተከበረ Link to: ዓመታዊው የቅድስት ሥላሴ ክብረ በዓል በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በድምቀት ተከበረ ዓመታዊው የቅድስት ሥላሴ ክብረ በዓል በመንበረ...
      Scroll to top Scroll to top Scroll to top