የአርባዕቱ እንስሳ (ኪሩቤል) የንግሥ በዓል በመካነ ሥላሴ ቅዱስ በዓለ ወልድ ቤ/ክ በድምቀት ተከበረ። November 19, 2024Read more https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/IMG_20241117_114056_193.jpg 853 1280 htc https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png htc2024-11-19 08:42:162024-11-19 08:48:18የአርባዕቱ እንስሳ (ኪሩቤል) የንግሥ በዓል በመካነ ሥላሴ ቅዱስ በዓለ ወልድ ቤ/ክ በድምቀት ተከበረ።
⛪️ከቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ የተቀነጨበNovember 1, 2024በመንፈስ ቅዱስ የሚመራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በዓመት ሁለት ጊዜ እንዲሆን በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 5 ቁጥር 164 በተደነገገው መሠረት ምልዓተ ጉባኤው ከጥቅምት 11 እስከ ጥቅምት 20 ቀን 2017 ዓ.ም. ድረስ መደበኛ ስብሰባውን ሲያካሂድ ሰንብቷል፡፡ ምልዓተ ጉባኤው ልዑል እግዚአብሔርን አጋዥና መሪ በማድረግ ስለ ቤተ ክርስቲያናችን መንፈሳዊና ማኅበራዊ አገልግሎት፣ ስለምጣኔ ሀብት እድገት፣ […] Read more https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/sindos.jpg 1600 2000 htc https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png htc2024-11-01 10:19:012024-11-01 10:19:01⛪️ከቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ የተቀነጨበ
የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫNovember 1, 2024በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ፡፡ በመንፈስ ቅዱስ የሚመራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በዓመት ሁለት ጊዜ እንዲሆን በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 5 ቁጥር 164 በተደነገገው መሠረት ምልዓተ ጉባኤው ከጥቅምት 11 እስከ ጥቅምት 20 ቀን 2017 ዓ.ም. ድረስ መደበኛ ስብሰባውን ሲያካሂድ […] Read more https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/photo_2024-11-01_13-16-14.jpg 774 720 htc https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png htc2024-11-01 10:16:432024-11-01 10:16:43የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ
ቅዱስ ፓትርያርኩ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በመገኘት የካቴድራሉ እድሳት የሚገኝበት ደረጃ ጉብኝት አድርገዋል። (መስከረም 2017 ዓ.ም)November 1, 2024ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት እና ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በዛሬው ዕለት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በመገኘት የካቴድራሉ እድሳት የሚገኝበትን ደረጃ ጉብኝት አድርገዋል። በንጉሠ ነገሥት ዐፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት የተገነባው የመንበረ ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ለበርካታ ዓመታት አገልግሎት ሲሰጥ ከቆየ በኋላ በእድሜ […] Read more https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/photo_2024-09-28_13-39-36.jpg 720 1280 htc https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png htc2024-11-01 10:15:032024-11-01 10:15:03ቅዱስ ፓትርያርኩ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በመገኘት የካቴድራሉ እድሳት የሚገኝበት ደረጃ ጉብኝት አድርገዋል። (መስከረም 2017 ዓ.ም)
ከእዚህ በላይ ደስታ ምን አለ፤ እንኳን ደስ አላችሁ፤July 22, 2024ሐምሌ 6/2016 ዓ.ም በዛሬው ዕለት በቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ በዓል ዋዜማ ከ10 በላይ የሚሆኑ የውጭ አገር ዜጎች በቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ በዓል ዋዜማ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነትን ተቀብለው ሥርዓተ ጥምቀትን እና ሥርዓተ ቁርባንን ፈፅመዋል፤ ሐምሌ 7 በዓመታዊ የንግሥ በዓል ላይ፤ ክብር ለቅድስት ሥላሴ፤ ✝️ መ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል (4 ኪሎ) ✝️ Read more https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/photo_2024-07-13_16-11-37-1.jpg 853 1280 htc https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png htc2024-07-22 07:03:182024-07-22 07:47:33ከእዚህ በላይ ደስታ ምን አለ፤ እንኳን ደስ አላችሁ፤
የአርባዕቱ እንስሳ (ኪሩቤል) የንግሥ በዓል በመካነ ሥላሴ ቅዱስ በዓለ ወልድ ቤ/ክ በድምቀት ተከበረ።
⛪️ከቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ የተቀነጨበ
በመንፈስ ቅዱስ የሚመራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በዓመት ሁለት ጊዜ እንዲሆን በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 5 ቁጥር 164 በተደነገገው መሠረት ምልዓተ ጉባኤው ከጥቅምት 11 እስከ ጥቅምት 20 ቀን 2017 ዓ.ም. ድረስ መደበኛ ስብሰባውን ሲያካሂድ ሰንብቷል፡፡ ምልዓተ ጉባኤው ልዑል እግዚአብሔርን አጋዥና መሪ በማድረግ ስለ ቤተ ክርስቲያናችን መንፈሳዊና ማኅበራዊ አገልግሎት፣ ስለምጣኔ ሀብት እድገት፣ […]
የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ፡፡ በመንፈስ ቅዱስ የሚመራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በዓመት ሁለት ጊዜ እንዲሆን በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 5 ቁጥር 164 በተደነገገው መሠረት ምልዓተ ጉባኤው ከጥቅምት 11 እስከ ጥቅምት 20 ቀን 2017 ዓ.ም. ድረስ መደበኛ ስብሰባውን ሲያካሂድ […]
ቅዱስ ፓትርያርኩ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በመገኘት የካቴድራሉ እድሳት የሚገኝበት ደረጃ ጉብኝት አድርገዋል። (መስከረም 2017 ዓ.ም)
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት እና ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በዛሬው ዕለት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በመገኘት የካቴድራሉ እድሳት የሚገኝበትን ደረጃ ጉብኝት አድርገዋል። በንጉሠ ነገሥት ዐፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት የተገነባው የመንበረ ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ለበርካታ ዓመታት አገልግሎት ሲሰጥ ከቆየ በኋላ በእድሜ […]
ከእዚህ በላይ ደስታ ምን አለ፤ እንኳን ደስ አላችሁ፤
ሐምሌ 6/2016 ዓ.ም በዛሬው ዕለት በቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ በዓል ዋዜማ ከ10 በላይ የሚሆኑ የውጭ አገር ዜጎች በቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ በዓል ዋዜማ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነትን ተቀብለው ሥርዓተ ጥምቀትን እና ሥርዓተ ቁርባንን ፈፅመዋል፤ ሐምሌ 7 በዓመታዊ የንግሥ በዓል ላይ፤ ክብር ለቅድስት ሥላሴ፤ ✝️ መ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል (4 ኪሎ) ✝️