በኢ/ ኦ/ተ/ቤ/ ክ/የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል
  • ቀዳሚ ገጽ
  • መ/ጸ/ቅ/ሥ/ካቴድራል
    • የአስተዳዳሪው መልእክት
    • ታሪክ
    • አስተዳደራዊ መዋቅር
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • መንፈሳዊ አገልግሎቶች
    • ፎቶዎች
  • ቤተ መዘክር
    • የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ መዘክር
    • ፎቶዎች
  • ት/ ቤት
    • መግቢያ
    • መሰናዶ እና 2ኛ ደረጃ
    • 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ወርሐዊ ክፍያ
    • 1ኛ ድረጃ ት/ቤት ወርሐዊ ክፍያ
    • ፎቶዎች
  • ሰንበት ት/ቤት
    • መግቢያ
    • አውደ ወራዙት
    • ፎቶዎች
  • አገልግሎቶች
    • መግቢያ
    • ፎቶዎች
  • ስብከተ ወንጌል
    • መግቢያ
    • ታሪክ
    • ፎቶዎች
  • Menu Menu

በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የሠራተኞች የአስተዳደርና የቅርስ አያያዝ ስልጠና ተሰጠ

October 2, 2012

                          በመ/ር ዘሩ ብርሃኔ

መስከረም 18/01/05

  ይህ ስልጠና የተዘጋጀው በካቴድራሉ አስተዳደር ጽ/ቤት አማካኝነት ሲሆን ለዚሁ ስልጠና እንዲሰጡ የተጋበዙ ምሁራን አሰልጣኞች፡-

1ኛ. ዶ/ር አባ ኃለማርያም መለሰ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ዲን

2ኛ. መ/ር ዳንኤል ሰይፈ ሚካኤል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ የቅርሳቅርስና ቤተመዘክር ኃላፊ ሲሆኑ በተቀመጠላቸው መርሃ ግብር መሠረት በተሠጣቸው ርዕስ ስልጠናውን/ትምህርቱን በሚገባ ሰጥተዋል/አስተምረዋል

የአስተዳደርና የቤተ ክርስቲያን አገልገሎት በተመለከተ ስልጠናውን የሰጡት ዶ/ር አባ ኃለማርያም መለሰ ሲሆኑ ለ3 ሰዓታት ያህል ሰፋ ያለ ስልጠና ለካቴድራሉ ካህናትና ልዩ ልዩ ሠራተኞች ሰጥተዋል የካቴድራሉ ሠራተኞችም የተሰጣቸውን ስልጠና አስመልክተው በሰጡት አስተያየት ካቴድራሉ ዘመኑ የሚፈቅደውን የአስተዳደር ስልጠና መስጠቱ ወቅታዊና ተገቢ መሆኑን ጠቁመው ለተደረገላቸው ነገር ሁሉ የካቴድራሉ አስተዳደርና አሠልጣኙ ዶ/ር አባ ኃለማርያምን ከልብ አመስግነዋል በቀጣይም ስልጠናው በየደረጃው መቀጠልና መጠናከር እንዳለበት አስተያየተቸውን ሠጥተዋል ከዶ/ር አባ ኃለማርያም ቀጥሎ ስለ ቅርስ ምንነትና አያያዝ በተመለከተ ስልጠናውን የሰጡት መ/ር ዳንኤል ሰይፈሚካኤል ሲሆኑ ስለ ቅርስ ምንነትና አያያዝ በተመለከተ ሰፋያለ ጊዜ ወስደው ስልጠናውን ሠጥተዋል በተለይም ለኢትዮጵያ መኩሪያ የሆነው ይህ ካቴድራል በኢትዮጵያ ደረጃ በቅርስና በታሪክ ባለቤትነቱ ደረጃውን እንደጠበቀ ሲሆን አሁንም እነደቀድሞው ሁሉ ታሪክ በማስመዝገብ ላይ መሆኑን ገልፀዋል በመጨረሻም ይህ የኢትዮጵያ መኩሪያ የሆነውን ካቴድራል ሁላችንም በሚገባ መያዝና ምከባከብ ይኖርብናል በማለት ስልጠናውን አጠናቀዋል በቀጣይም ካቴድራሉ በሚጠይቀው /በሚፈልገው መልኩ ስለ ቅርስ አያያዝ በተመለከተ ስልጠና ለመስጠት ዝግጁ እንደሆኑም ለካቴድራሉ ሠራተኞች ገልፀዋል፡፡

 

የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሠራተኞች ስልጠናውን ሲካፈሉ በከፊል የሚያሳይ ፎቶ ግራፍ

 


Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/s2.jpg 375 500 tc https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png tc2012-10-02 17:00:562012-10-02 17:00:56በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የሠራተኞች የአስተዳደርና የቅርስ አያያዝ ስልጠና ተሰጠ

መፈለጊያ

Search Search

በቅርብ የተለቀቁ

  • የአርባዕቱ እንስሳ (ኪሩቤል) የንግሥ በዓል በመካነ ሥላሴ ቅዱስ በዓለ ወልድ ቤ/ክ በድምቀት ተከበረ። 
  • ⛪️ከቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ የተቀነጨበ
  • የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ
  • ቅዱስ ፓትርያርኩ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በመገኘት የካቴድራሉ እድሳት የሚገኝበት ደረጃ ጉብኝት አድርገዋል። (መስከረም 2017 ዓ.ም)
  • ከእዚህ በላይ ደስታ ምን አለ፤ እንኳን ደስ አላችሁ፤
  • “ቤተ መቅድሳችንን እናድስ ለቀጣዩም ትውልድ እናድርስ ፣ ኃላፊነታችንንም እንወጣ!” መሪ ቃል
  • ሁላችንም የኢትዮዽያ ልጆች ከከተማ እስከ ገጠር ያለን የመ/ጸ/ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ጠባቂዎች እና ደጋፊዎች ነን‼️
  • ሚያዚያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም የመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል ህንጻ ዕድሳትን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ፤
  • የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ፲፩ኛ ዓመት በዓለ ሢመተ ፕትርክና የካቲት ፳፬/፳፻፲፮ ዓ/ም በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይከበራል።
  • የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ የጾመ ነነዌ መልዕክት

አስተያየቶች

    © Holy Trinity Cathedral | Website by atbiya.com
      Link to: የጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ሥርዓተ ቀብር በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈፀመ Link to: የጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ሥርዓተ ቀብር በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈፀመ የጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ሥርዓተ ቀብር በቅድስት ሥላሴ... Link to: በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ለሚጦሩ 15 አረጋወያን እረዳታ ተሰጠ Link to: በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ለሚጦሩ 15 አረጋወያን እረዳታ ተሰጠ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ለሚጦሩ...
      Scroll to top Scroll to top Scroll to top