በኢ/ ኦ/ተ/ቤ/ ክ/የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል
  • ቀዳሚ ገጽ
  • መ/ጸ/ቅ/ሥ/ካቴድራል
    • የአስተዳዳሪው መልእክት
    • ታሪክ
    • አስተዳደራዊ መዋቅር
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • መንፈሳዊ አገልግሎቶች
    • ፎቶዎች
  • ቤተ መዘክር
    • የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ መዘክር
    • ፎቶዎች
  • ት/ ቤት
    • መግቢያ
    • መሰናዶ እና 2ኛ ደረጃ
    • 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ወርሐዊ ክፍያ
    • 1ኛ ድረጃ ት/ቤት ወርሐዊ ክፍያ
    • ፎቶዎች
  • ሰንበት ት/ቤት
    • መግቢያ
    • አውደ ወራዙት
    • ፎቶዎች
  • አገልግሎቶች
    • መግቢያ
    • ፎቶዎች
  • ስብከተ ወንጌል
    • መግቢያ
    • ታሪክ
    • ፎቶዎች
  • Menu Menu

በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ለሚጦሩ 15 አረጋወያን እረዳታ ተሰጠ

November 16, 2012

          በመ/ር ዘሩ ብርሃኔ

“ለችግረኛና ለምስኪን የሚያስብ ምስጉን ነው፡፡” መዝ. 40¸1

“እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ”2ኛ ቆሮ. 9¸7

እርዳታውን የሰጠው በአሜሪካን አገር የሚኖረው ኢትዮጵያዊው ወጣት ብሩክ አስራት ነው፡፡ወጣት ብሩክ አስራት አረጋውያኑ የሚኖሩበት የንግስት ዘውዲቱ መታሰቢያ ቤት ተገኝቶ የአረጋውያኑ የአኗኗር ሁኔታ የጎበኘ/የተመለከተ ሲሆን በየሳምነቱ ሰኞ፤ረቡዕና ዓርብ በካቴድራሉ በኩል ለእያንዳንዳቸው 2 እንጀራ እንደሚሰጣቸውና ለዙሁም የተመደበላቸው በጀት 1000 ብር መሆኑን በዲ/ን ዘሩ ብርሃን የካቴድራሉ ም/ሠ/ክ/ኃላፊ አመካኝነት ገለፃ ተደርጓል፡፡

ወጣት ብሩክ አስራት በቀጣይ ቤተሰዎቹና ጓደኞቹን በማስተባበር አቅመ ደካማ የሆኑትን የካቴድራሉ አረጋውያን በተሻለ መልኩ መርዳት እንደሚችል ጠቁሞ ለጊዜው የሚሆን ግን በተሰዎቹ፤ጓደኞቹ፤ዲ/ን ዘሩ ብርሃን የካቴድራሉ ም/ሠ/ክ/ኃላፊ፤ቀሲስ ፀጋዬ ወርቁ የካቴድራሉ ሁለገብ አዳራሽ ክፍል ኃላፊና ቀሲስ መላኩ ጉልላት የካቴድራሉ ሰበካ ጉባዔ አባል በተገኙበት፡-

1. 100 ኪሎ ጤፍ፤

2. 1 ኩንታል ከሰል፤

3. 15 ሌትር ዘይት፤

4. 15 ኪሎ ስኳር፤

5. 15 ኪሎ በርበሬ፤

6. 15 ኪሎ ሽሮ፤

7. 5 ኪሎ ጨው፤

8. 5 ፓኬት ሻይ ቅጠል፤

9. 15 ሰሙና ለአረጋውያኑ እርዳት ሰጥቷል፡፡በመጨረሻም በቀሲስ ፀጋዬ ወርቁ አማካኝነት ለወጣት ብሩክ አስራት ጸሎትና ምስጋና እንዲሁም ቃለ ምእዳን ተሰጥተዋል፡፡

በተያያዘ ዜናም በዲ/ን ይትባረክ ማንያዘዋል አማካኝነት ነዋሪነታቸው በለንደን አገር የሆኑ ወ/ሮ መድኃኒት በለጠ 100 ኪሎ ጤፍ ለካቴድረሉ አረጋወያን አስገዝተው ልከዋል ለወዲፊቱም እንደሚልኩ ቃል ገብተዋል፡፡በስተመጨረሻም የካቴድራሉ አስተዳደር ለተደረገው ነገር ሁሉ ምስጋናው እጅግ የላቀ መሆኑን ገልጾ ሌሎችም የዚሁ የተቀደሰ ዓላማ ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥሪውን አስተላልፏል፡፡

 

 

 

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/img_0021.jpg 336 448 tc https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png tc2012-11-16 05:53:522012-11-16 05:53:52በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ለሚጦሩ 15 አረጋወያን እረዳታ ተሰጠ

መፈለጊያ

Search Search

በቅርብ የተለቀቁ

  • የአርባዕቱ እንስሳ (ኪሩቤል) የንግሥ በዓል በመካነ ሥላሴ ቅዱስ በዓለ ወልድ ቤ/ክ በድምቀት ተከበረ። 
  • ⛪️ከቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ የተቀነጨበ
  • የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ
  • ቅዱስ ፓትርያርኩ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በመገኘት የካቴድራሉ እድሳት የሚገኝበት ደረጃ ጉብኝት አድርገዋል። (መስከረም 2017 ዓ.ም)
  • ከእዚህ በላይ ደስታ ምን አለ፤ እንኳን ደስ አላችሁ፤
  • “ቤተ መቅድሳችንን እናድስ ለቀጣዩም ትውልድ እናድርስ ፣ ኃላፊነታችንንም እንወጣ!” መሪ ቃል
  • ሁላችንም የኢትዮዽያ ልጆች ከከተማ እስከ ገጠር ያለን የመ/ጸ/ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ጠባቂዎች እና ደጋፊዎች ነን‼️
  • ሚያዚያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም የመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል ህንጻ ዕድሳትን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ፤
  • የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ፲፩ኛ ዓመት በዓለ ሢመተ ፕትርክና የካቲት ፳፬/፳፻፲፮ ዓ/ም በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይከበራል።
  • የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ የጾመ ነነዌ መልዕክት

አስተያየቶች

    © Holy Trinity Cathedral | Website by atbiya.com
      Link to: በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የሠራተኞች የአስተዳደርና የቅርስ አያያዝ ስልጠና ተሰጠ Link to: በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የሠራተኞች የአስተዳደርና የቅርስ አያያዝ ስልጠና ተሰጠ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የሠራተኞች... Link to: በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ለሚጦሩ 15 አረጋወያን ለ2ኛ ጊዜ የምግብ እህል እረዳታ ተሰጠ Link to: በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ለሚጦሩ 15 አረጋወያን ለ2ኛ ጊዜ የምግብ እህል እረዳታ ተሰጠ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ለሚጦሩ...
      Scroll to top Scroll to top Scroll to top