ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅና የባህርዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተቀፀል ጽጌ እና በእድሳት ምክንያት ወርዶ የነበረው መስቀል የማስቀመጥ ሥነሥርዓት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት

banner

የመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ዋና አስተዳዳሪ መልክት አስተላለፉ

በስመአብ ወወልድ ወመነፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፡፡ ትውልድ ሆይ የእግዚአብሔር ቃል ተመልከቱ ሰው መንፈሳዊ ምግቡ የእግዚአብሔር ቃል ሁል ጊዜ መመገብ አለበት፣ የመላእክት ምግብ ቃለ እግዚአብሔር ነው ፡፡ት.ኤር. 2-31 እኛም ሰዎች ምንም እንኳ ምድራውያን ብንሆንም ሰማያዊ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል እንመገባለን፡፡ ሰው ለግዜው የዚህ ዓለም ቁሳዊ የሆነውን ብያምሮውና ብያባብለው ሄዶ ሄዶ ገነት መንግስተ ሰማያት በሚገባበት ሰዓት ገነት መንግስተ […]

አዲሱ የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ዋና አስተዳዳሪ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው

በመ/ር ዘሩ ብርሃኔ

በቅዱስነታቸው መልካም ፈቃድ አማካኝነት ከየካቲት 1 ቀን 2ዐዐ4 ዓ.ም. ጀምሮ የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ዋና አስተዳዳሪ ሆነው የተሾሙት ክቡር ሊቀ ስልጣናት አባ ገ/ሥላሴ በላይ ሲሆኑ እሁድ የካቲት 4 ቀን 2ዐዐ4 ዓ.ም. የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሰበካ ጉባዔ፣ ካህናት፣ መዘምራን፣ የሰንበት ት/ቤት ወጣቶችና የአጥቢየው ምእመናን ደማቅ አቀባበል አድርጐላቸዋል፡፡

የ2004 የጥምቀት በዓል በካቴድራሉ መሪነት በድምቀት ተከበረ

በመ/ር ዘሩ ብርሃኔ

ጥር 12/2004ዓ.ም

በየዓመቱ ጥር 10 እና 11 የሚከበረው  የጌታችን  የአምላካችን የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ጥመቀት በንበረ ፀባኦት ቅድሰት ሥላሴ ካቴድራል መሪነት ከ13 ታቦታት በላይ በሚያድሩበት በጃን ሜዳ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ፕሬዚዳንት  የዓለም ሃይማኖቶች ለሰላም የክብር ፕሬዚዳንትና ብፁአን ሊቃነ ጳጳሳት እንዲሁም በመቶ ሽህ የሚቆጠሩ  ምዕመናን በተገኙበት እጅግ በጣም በደመቀ  ሁኔታ በዓሉ ተከብሮ ውልዋል፡፡

የዓጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ ዓመታዊው በዓል በድምቀት ተከበረ

በመ/ር ዘሩ ብርሃኔ

ጥር 7/2004ዓ.ም.

በየዓመቱ ከልደት ቀጥሎ ጥር 7 ቀን በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የሚከበረው ዓመታዊው   የሥላሴ በዓለ በዚህ ዓመትም በንበረ ፀባኦት ቅድሰት ሥላሴ ካቴድራል  ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ፕሬዚዳንት  የዓለም ሃይማኖቶች ለሰላም የክብር ፕሬዚዳንትና ብፁአን ሊቃነ ጳጳሳት እንዲሁም በብዙ ሽህ የሚቆጠሩ ምዕመናን በተገኙበት እጅግ በጣም በደመቀ  ሁኔታ በዓሉ ተከብሮ ውልዋል፡፡

tourism-news

የሁለትዮሽ ውይይት ከኢትዮጵያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር

tourism-newsየቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ከኢትዮጵያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር ካቴድራሉን የቱሪስት መድረሻነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ይቻል ዘንድ የሁለትዮሽ ውይይት ማካሄዳቸውን የካቴድራሉ የሰበካ ጉባዔ ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ እንደ ጽ/ቤቱ መግለጫ አሰራሩን ፈጣንና ቀልጣፋ ለማድረግ ከአገር ገጽታ ግንባታ ላይ የበኩሉን ለመወጣት ያግዝ ዘንድ የካቴድራሉ ቱሪዝምና ቅርስ ጥበቃ ክፍል በአዲስ መልክ ኮሚቴዎች አቋቁሞ የአጭርና የረጅም ዕቅዶችን በማውጣት ስራውን በይፋ ጀምሯል፡፡

ዋዋጎ ቱውፊታዊ ድራማ

ይህ ቲያትር ሙሉ ገቢው ለካቴድራሉ እድሳት ስለሆነ ሁሉም ሰው ሼር ያድርገው፡፡ በተጠቀሱት ቀናትም ይህንን በአይነቱ ለየት ያለውን ትውፊታዊ ቲያትር በመመልከት እውቀትዎን ያሳድጉ፡፡

በቅርብ የተለቀቁ

donation

አስተያየትዎን ይጻፉልን

Click here to add your own text

Click here to add your own text