ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅና የባህርዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተቀፀል ጽጌ እና በእድሳት ምክንያት ወርዶ የነበረው መስቀል የማስቀመጥ ሥነሥርዓት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት

የብፁዕ ወቅዱስ ዶክተር አቡነ ጳውሎስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ አቡነ ጳውሎስ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ

  ነሐሴ 17 ቀን 2004 ዓ.ም. በመ/ር ዘሩ ብርሃኔ የብፁዕ ወቅዱስ ዶክተር አቡነ ጳውሎስ ቀዳማዊ፣ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ፕሬዝደንት፣ የዓለም ሃይማኖቶች ለሰላም የክብር ፕሬዝዳንት ሥርዓተ ቀብራቸው ነሐሴ 17 ቀን 2004 ዓ.ም እኩለ ቀን ላይ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ከፍተኛ […]

banner

በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ለካቴደራሉ እድሳት የሚሆን የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ተካሄደ

በመ/ር ዘሩ ብርሃኔ ቀደም ሲል የዘሁ ዓይነት መርሃ ግብር መጋቢት 10/2004 ዓ.ም ተካሂዶ የነበረ ሲሆን በድጋሚ በሳለፍነው ሳምንት ሰኔ 24/2004 ለሁለተኛ ጊዜ ተካሂዷል በዚሁ ዕለት እነ መሠረት መብራቴን ጨምሮ ታዋቂ አርቲስቶች የተገኙ ሲሆን ዕለቱን አስመልክቶ ያዘጋጁትን መዝሙር፣ ድራማና ግጥም ለታዳሚዎች ምእመናን አቅርበዋል አበረታች የሆነ ውጤትም ተገኝቷል በቀጣይም የዚህ ዓይነት መርሃ ግብር ሊዘጋጅ እንደሚችል የካቴድራሉ አስተዳደር […]

ዓመታዊው የዓጋዓዝተ ዓለም ሥላሴ በዓል በድምቀት ተከበረ

በመ/ር ዘሩ ብርሃኔ በየዓመቱ ሐምሌ 7 ቀን በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የሚከበረው ዓመታዊው  የሥላሴ በዓል በዚህ ዓመትም በመንበረ ጸባዖት ቅድሰት ሥላሴ ካቴድራል ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኩሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ፕሬዚዳንት የዓለም ሃይማኖቶች ለሰላም የክብር ፕሬዚዳንትና ብፁአን ሊቃነ ጳጳሳት እንዲሁም በብዙ ሽህ የሚቆጠሩ ምዕመናን በተገኙበት እጅግ በጣም ደማቅ በሆነ ሁኔታ በዓሉ […]

የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል 1ኛ እና 2ኛ ደረጅ ት/ቤት የክረምትና የ2005ዓ.ም መደበኛ ት/ት ምዝገባ ጀመረ

በመ/ር ዘሩ ብርሃኔ የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል 1ኛ እና 2ኛ ደረጅ ት/ቤት የክረምትና የ2005ዓ.ም መደበኛ ት/ት ምዝገባ ከዚህ ቀጥሎ ባለው መርሃ ግብር/እስከጁል መሠረት መሆኑን የካቴድራሉ ት/ቤት አስተዳደር ገልጿል የመመዝገቢያ ጊዜ የክፍል ደረጃ የተመዝጋቢው ዓይነት ክፍያ ት/ት የሚሰጥበት ጊዜ ለክረምት ለመደበኛ   ለነባርና አዲስ የክረምት  ተማሪዎች ከሐምሌ 2-7/2004 ኬጂ1-ኬጂ3 ነባር – 150   ከሓምሌ9-ነሐሴ21/2005 1ኛ-4ኛ ›› 120 […]

banner

The Korean Ambassador’s visit the Holy Trinity Cathedral

በመ/ር ዘሩ ብርሃኔ The Ethio-south Korean relationship has a long history. It goes back to the 1950s. The Republic of Korea, after officially separated, from North Korea by the UN Resolution but the North Korean with the support of USSR, however needed to unify the two Koreans by force. This led to Korea war of […]

ዋዋጎ ቱውፊታዊ ድራማ

ይህ ቲያትር ሙሉ ገቢው ለካቴድራሉ እድሳት ስለሆነ ሁሉም ሰው ሼር ያድርገው፡፡ በተጠቀሱት ቀናትም ይህንን በአይነቱ ለየት ያለውን ትውፊታዊ ቲያትር በመመልከት እውቀትዎን ያሳድጉ፡፡

በቅርብ የተለቀቁ

donation

አስተያየትዎን ይጻፉልን

Click here to add your own text

Click here to add your own text