ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅና የባህርዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተቀፀል ጽጌ እና በእድሳት ምክንያት ወርዶ የነበረው መስቀል የማስቀመጥ ሥነሥርዓት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት

“ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው” ማቴ. 21፤9

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን  “ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው” ማቴ. 21፤9 ስምንተኛ እና የመጨረሻው የዐብይ ጾም ሳምንት ሆሣህና ይባላል፡፡ ሆሣዕና ከዘጠኝ አበይት የጌታ በዓል አንዱ ነው፤ መጠሪያ ስያሜውም በነቢዩ ዘካሪያስ “እነሆ ንጉሥሽ የዋህ ሆኖ በአህያ ላይና በአህያቱ ግልገል በውርንጭላይቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል . . .” ተብሎ […]

የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል እኛም ባሪያዎቹ ተነስተነ እንሠራለን መጽሐፈ ነህምያ ምዕ 2፡20

የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በ1924 ዓም በንጉሡ በአፄ ኃይለ ሥላሴ አማካኝነት ተመስርቶ የግንባታው ሥራ ተጀምሮ እንዳለ በ1928 ዓ/ም ጠላት ሀገራችንን በመውረሩ ምክንያት ሥራው ተቋርጦ ቆይቶ እንደገና ከስደት መልስ እንዲቀጥል ተደርጐ ውብና አስደናቂ በሆነ አሠራር ተሠርቶ ከምስረታው ቀን ጀምሮ ስንቆጥር ለ88 ዓመታት ያህል ለምዕመናኑ አገልግሎት ሲሰጥ ቆይቶ አሁን ያለበት ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡

የቅድስት ሥላሴ ክብረ በዓል በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በድምቀት ተከብሮ ዋለ።

የቅድስት ሥላሴ ክብረ በዓል ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፥ ሊቃውንተ ቤተ ክስርስቲያንና በርካታ ምእመናን በተገኙበት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በድምቀት ተከብሮ ውሏል።

Pre-qualification of Companies for the Renovation Works of Holy Trinity Church in Addis Ababa, Ethiopia

Menbere Tsebaot Holy Trinity Cathedral Expression of Interest (EOI) For Pre-qualification of Companies for the Renovation Works of Holy Trinity Church in Addis Ababa, Ethiopia Ethiopian Orthodox Tewhado Church (EOTC) is one of the ancient churches in the world with apostolic tradition preserved for centuries. One of peculiarity of the Ethiopian Orthodox Church is its […]

ዓመታዊው የቅድስት ሥላሴ ክብረ በዓል በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በድምቀት ተከበረ

ጥር 7 ቀን 2013 ዓ.ም የአዲስ አበባና ጉራጌ አህጉረ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ፣ አረጋዊው አባት ብፁዕ አቡነ ጢሞቲዎስ፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ካህናት አስተዳደር ዋና ክፍል ኃላፊ መልአከ ሕይወት አባ ወልደ ኢየሱስ ሰይፈ፣ የአራዳና ጉለሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ሥራ አስኪያጅ መ/አሚን አባ ላዕከ ማርያም፣ የካቴድራሉ አስተዳዳሪ ሊቀ ሥልጣናት አባ ሲራክ እንዲሁም የደብሩ ማኅበረ […]

ዋዋጎ ቱውፊታዊ ድራማ

ይህ ቲያትር ሙሉ ገቢው ለካቴድራሉ እድሳት ስለሆነ ሁሉም ሰው ሼር ያድርገው፡፡ በተጠቀሱት ቀናትም ይህንን በአይነቱ ለየት ያለውን ትውፊታዊ ቲያትር በመመልከት እውቀትዎን ያሳድጉ፡፡

በቅርብ የተለቀቁ

donation

አስተያየትዎን ይጻፉልን

Click here to add your own text

Click here to add your own text