ስልክ፡ 011-1-23-35-18 / 011-1-23-35-15
Click here to add your own text
Click here to add your own text
ይህ ቲያትር ሙሉ ገቢው ለካቴድራሉ እድሳት ስለሆነ ሁሉም ሰው ሼር ያድርገው፡፡ በተጠቀሱት ቀናትም ይህንን በአይነቱ ለየት ያለውን ትውፊታዊ ቲያትር በመመልከት እውቀትዎን ያሳድጉ፡፡
Click here to add your own text
Click here to add your own text
በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቅጽረ ግቢ ጸረ ተዋህስያን ኬሚካል ተረጨ
በነገው ዕለት ለሚከበረው ወርሃዊው የአጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ በካቴድራሉአስተዳደር አማካኝነት የተለያዩ የኮረና በሽታ ቅድመ መከላከያ የሚያገለግሉ 3 የሙቀት መለኪያ፣ 54 ሌትርሳኒታይዘር፣ 30 የአካባቢው ወጣቶች የሚያስተናግዱበት መለያ ልብስ ተገዝቶ ለአገልግሎት የተዘጋጀ ሴሆንየጸረ ተዋህስያን ኬሚካል መርጨት መርሐ ግብሩም በሃሌሉያ ከፍተኛ ክሊኒክ የጤና ባለሙያዎች አማካኝነት እንዲከናወን ተደርጓል። መልካም በዓል ያድርግልን። አስከፊ በሽታውም አብርሃሙ ሥላሴ ከኢትዮጵያ […]
በወቅታዊ ጉዳይ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፡፡ አሜን በመላው ዓለም የተስፋፋውን የኮሮና ወረርሽኝ ለመግታት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ በሀገራችን ኢትዮጵያ በገጠር፣ በከተማና በመላው ዓለም ለምትገኙ የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችን በሙሉ! ወቅታዊ የሰው ልጅ ሥጋት በመሆን በመላው ዓለም በፍጥነት በተስፋፋው የኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ዓለም አቀፍ ሥጋት ስለተከሰተ መንግሥታት ሀገርን ከጥፋት፣ ሕዝብን ከሞት ለመጠበቅ አዋጆችን […]
በዓለ አስተርእዮ
አስተርእዮ፡– ቃሉ ግእዝ ነው፡፡ አስተርእዮ ማለትም መገለጥ፣ መታየት ማለት ነው፡፡ በግሪክ ቋንቋ ኤጲፋንያ ይባላል ኤጲፋንያ ማለት መገለጥ፤ መታየት ማለት ነው፡፡ አሁን ያለንበት ዘመን ዘመነ አስተርእዮ ይባላል የመገለጥ፣ የመታየት ዘመን ማለት ነው፡፡ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋን ከነፍሷ ነፍስን ነሥቶ ሰው ሆኖ የተገለጠበት ዘመን ስለሆነ እና እንዲሁም በጥምቀቱ አንድነቱን ሦስትነቱን […]
በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ለአስተዳደር ሠራተኞች የአስተዳደር ሥልጠና ተሰጠ
ኅዳር 16/03/2012 ዓ.ም በካቴድራሉ አስተዳደር ጽ/ቤት ለውጥ /Change management በሚል ርዕስ የአንድ ቀን ሥልጠና ተሰቷል፡፡ሥልናውን የሰጡት በዚሁ ሙያ ላይ የረጅም ጊዜ አገልግሎት ያላቸው የሰበካ ጉባኤ አባል የሆኑት አቶ ደረጃ ተክሌ ናቸው፡፡ አስተዳደራዊ ለውጥ ቤተ ክርስቴያን ያስፈልጋል፤ ቀደም ሲል የነበሩ የቤተ ክርስቲያን አባቶችና መሪዎች ለሀገሪቱ እና ለቤተ ክርስቲያኒቱ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን በስፋት ያብራሩት አቶ ደረጃ እንደ […]
በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በክቡር ቢተወደድ ባሕሩ አብርሐም G+2 የአብነት ት/ቤት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ
ኅዳር 11/2012 ዓ.ም ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ብጹዕ አቡነ መልከጼዴቅ የጉራጌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ብፁዕ አቡነ ፊሊጶስ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የበላይ ኃላፊና የደቡብ ኦሞ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ብጹዕ አቡነ እንድርያስ፣ክቡር ቢተወደድ ባሕሩ አብርሐም እና ቤተ ሰዎቻቸው ፣የካቴድራሉ አስተዳር ሠራተኞች እና ልማት ኮሚቴ […]