ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተገኝተው የጸሎተ ሐሙስን በዓል አከበሩApril 28, 2016ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ተክለሃይማኖት ሐሙስ ሚያዝያ 20 ቀን 2008 ዓ.ም በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ከብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ጋር በመገኘት በካቴድራሉ ለተገኘው በርካታ ምዕመናን አባታዊ ትምህርት እና ቃለ ምዕዳን አስተላልፈዋል፡፡ በአስተላለፉት አባታዊ ትምህርት ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በጸሎተ ሐሙስ የደቀ መዛሙርቱን እግር በማጠብ ሥርዓተ […] Read more https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/0444.jpg 2136 3216 tc https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png tc2016-04-28 13:56:572016-04-28 13:56:57ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተገኝተው የጸሎተ ሐሙስን በዓል አከበሩ
“ሰሙነ ሕማማት”April 24, 2016“ነሥአ ደዌነ መጾረ ሕማመነ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ፣ ሕማማችንን ተሸከመ፣ ስለመተላለፋችን ቆሰለ፣ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን” (ኢሳ. 53÷4-6) በማለት ነቢዩ ኢሳይያስ የተነበየው ትንቢት ይፈጸም ዘንድ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እኛን ከፍዳና ከዘለዓለማዊ ሞት ለማዳንና ከዲያብሎስም ቁራኝነት ነፃ ለመውጣት ሲል 13ቱን ሕማማተ መስቀልና ሌሎቹንም ጸዋትወ መከራዎች የተቀበለበት ሳምንት “ሰሙነ ሕማማት” በመባል ይታወቃል፡፡ ትርጓሜውም የመከራ ሳምንት ማለት ነው፡፡ […] Read more https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png 0 0 tc https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png tc2016-04-24 14:51:022016-04-24 14:51:02“ሰሙነ ሕማማት”
በመንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ካቴድራል የካህናት ሙያ ማሻሻያ ሥልጠና ተካሄደMarch 7, 2016የካቴድራሉ ስብከተ ወንጌል ክፍል ከካቴድራሉ ሰ/ጉ/አስተዳደር ጋር በመሆን ቀደም ብሎ በያዘው ዕቅድ መሠረት ከየከታቲት 1 ቀን ጀምሮ ለሁለት ሳምንታት ያህል • በትምህርተ ሃይማኖት• በመጽሐፍ ቅዱስ• በትምህርተ ኖሎት• ስለቤተ ክርስቲያን አስተዳደር• ስለ ስብከት ዘዴ አቀራረብ በተመለከተ ከ32 በላይ ለሆኑ መደበኛ ካህናት ሥልጠናው የተሰጠ ሲሆን ሠልጣኞቹ በሥልጠናው ያገኙት ግንዛቤ እራሳቸውን በሁሉም ሙያ በማብቃት መልካም የሆነ ክህነታዊ አገልግሎት […] Read more https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/1551.jpg 480 640 tc https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png tc2016-03-07 14:38:322016-03-07 14:38:32በመንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ካቴድራል የካህናት ሙያ ማሻሻያ ሥልጠና ተካሄደ
የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል G+3 ዘመናዊ ሁለገብ ሕንፃ አስመረቀ!!!January 19, 2016በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በአራዳ ክፍለ ከተማ የሚገኘው የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ያስገነባው ሁለገብ ሕንፃ ግንባታ በመጠናቀቁ እሁድ ጥር 8/2008 ዓ.ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳት ፣ የአድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎች ፣ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን እና በርካታ ምዕመናን በተገኙበት ሁለገብ ሕንፃው ተመርቋል […] Read more https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/1546.jpg 480 640 tc https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png tc2016-01-19 14:25:272016-01-19 14:25:27የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል G+3 ዘመናዊ ሁለገብ ሕንፃ አስመረቀ!!!
በዓለ ቅድስት ሥላሴJanuary 16, 2016ሥላሴ የሚለው ቃል ‹‹ሠለሰ›› ሦስት አደረገ ከሚለው የግዕዝ ሥርወ ቃል የተገኝ ሲሆን ይህም ሦስትነት ማለት ነው፡፡ ምሥጢረ ሥላሴ ብለን ስለነገረ ሃይማኖት ስንናነገር ግን አንድም ሦስትም ተብሎ ይተረጎማል፡፡ በዚህም መሠረት እግዚአብሔርን አንድም ሦስትም ብለን ማመናችንን የምንገልፅበት የሃይማኖት ዶግማ ነው፡፡እንደሚታወቀው የሥላሴ አንድነት ስንል በባህርይ በህልውና በፈቃድ…. አንድ አምላክ ማለታችን ሲሆን ሦስትነት ስንል ደግሞ በስም’ በአካል’ በግብር ነው፡፡የሥላሴ […] Read more https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/07.jpg 480 640 tc https://eotc-htc.org/a/wp-content/uploads/logo_am2.png tc2016-01-16 16:28:202016-01-16 16:28:20በዓለ ቅድስት ሥላሴ
ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተገኝተው የጸሎተ ሐሙስን በዓል አከበሩ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ተክለሃይማኖት ሐሙስ ሚያዝያ 20 ቀን 2008 ዓ.ም በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ከብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ጋር በመገኘት በካቴድራሉ ለተገኘው በርካታ ምዕመናን አባታዊ ትምህርት እና ቃለ ምዕዳን አስተላልፈዋል፡፡ በአስተላለፉት አባታዊ ትምህርት ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በጸሎተ ሐሙስ የደቀ መዛሙርቱን እግር በማጠብ ሥርዓተ […]
“ሰሙነ ሕማማት”
“ነሥአ ደዌነ መጾረ ሕማመነ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ፣ ሕማማችንን ተሸከመ፣ ስለመተላለፋችን ቆሰለ፣ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን” (ኢሳ. 53÷4-6) በማለት ነቢዩ ኢሳይያስ የተነበየው ትንቢት ይፈጸም ዘንድ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እኛን ከፍዳና ከዘለዓለማዊ ሞት ለማዳንና ከዲያብሎስም ቁራኝነት ነፃ ለመውጣት ሲል 13ቱን ሕማማተ መስቀልና ሌሎቹንም ጸዋትወ መከራዎች የተቀበለበት ሳምንት “ሰሙነ ሕማማት” በመባል ይታወቃል፡፡ ትርጓሜውም የመከራ ሳምንት ማለት ነው፡፡ […]
በመንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ካቴድራል የካህናት ሙያ ማሻሻያ ሥልጠና ተካሄደ
የካቴድራሉ ስብከተ ወንጌል ክፍል ከካቴድራሉ ሰ/ጉ/አስተዳደር ጋር በመሆን ቀደም ብሎ በያዘው ዕቅድ መሠረት ከየከታቲት 1 ቀን ጀምሮ ለሁለት ሳምንታት ያህል • በትምህርተ ሃይማኖት• በመጽሐፍ ቅዱስ• በትምህርተ ኖሎት• ስለቤተ ክርስቲያን አስተዳደር• ስለ ስብከት ዘዴ አቀራረብ በተመለከተ ከ32 በላይ ለሆኑ መደበኛ ካህናት ሥልጠናው የተሰጠ ሲሆን ሠልጣኞቹ በሥልጠናው ያገኙት ግንዛቤ እራሳቸውን በሁሉም ሙያ በማብቃት መልካም የሆነ ክህነታዊ አገልግሎት […]
የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል G+3 ዘመናዊ ሁለገብ ሕንፃ አስመረቀ!!!
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በአራዳ ክፍለ ከተማ የሚገኘው የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ያስገነባው ሁለገብ ሕንፃ ግንባታ በመጠናቀቁ እሁድ ጥር 8/2008 ዓ.ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳት ፣ የአድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎች ፣ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን እና በርካታ ምዕመናን በተገኙበት ሁለገብ ሕንፃው ተመርቋል […]
በዓለ ቅድስት ሥላሴ
ሥላሴ የሚለው ቃል ‹‹ሠለሰ›› ሦስት አደረገ ከሚለው የግዕዝ ሥርወ ቃል የተገኝ ሲሆን ይህም ሦስትነት ማለት ነው፡፡ ምሥጢረ ሥላሴ ብለን ስለነገረ ሃይማኖት ስንናነገር ግን አንድም ሦስትም ተብሎ ይተረጎማል፡፡ በዚህም መሠረት እግዚአብሔርን አንድም ሦስትም ብለን ማመናችንን የምንገልፅበት የሃይማኖት ዶግማ ነው፡፡እንደሚታወቀው የሥላሴ አንድነት ስንል በባህርይ በህልውና በፈቃድ…. አንድ አምላክ ማለታችን ሲሆን ሦስትነት ስንል ደግሞ በስም’ በአካል’ በግብር ነው፡፡የሥላሴ […]