ስልክ፡ 011-1-23-35-18 / 011-1-23-35-15
Click here to add your own text
Click here to add your own text
ይህ ቲያትር ሙሉ ገቢው ለካቴድራሉ እድሳት ስለሆነ ሁሉም ሰው ሼር ያድርገው፡፡ በተጠቀሱት ቀናትም ይህንን በአይነቱ ለየት ያለውን ትውፊታዊ ቲያትር በመመልከት እውቀትዎን ያሳድጉ፡፡
Click here to add your own text
Click here to add your own text
የተቀፀል ጽጌ በዓል እና በእድሳት ላይ የነበረው ክቡር መስቀል የማስቀመጥ ሥነ- ሥርዓት – መስከረም 10 ቀን 2016 ዓ.ም – ክፍል 2
የተቀፀል ጽጌ በዓል እና በእድሳት ላይ የነበረው ክቡር መስቀል የማስቀመጥ ሥነ- ሥርዓት – መስከረም 10 ቀን 2016 ዓ.ም – ክፍል 1
ሁለንተናዊ ዕድሳት እየተከናወነለት የሚገኘው የመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል ከእድሳት ሥራዎቹ መካከል የጉልላት እና በጉልላቱ ላይ የሚቀመጠው መስቀል እድሳት ሥራ ተጠናቋል፡፡
“እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገልን፥ ደስም አለን።” (መዝሙር 126፥3) በእድሳት ላይ የሚገኘው ታላቁ የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሕንጻ ቤተክርስቲያን በእድሳት ምክንያት ወርዶ የነበረው የቤተክርስቲያን ዓርማ መስቀሉ በዕለተ ተቀጸል ፅጌ በዓለ መስቀል ክብረ በዓል ዕለት ብፁአን ሊቃነ ጳጳሳት ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ከየአድባራቱና ገዳማቱ የመጡ ማሕበረ ካህናት እንዲሁም ማህበረ ምእመናኑ በተገኙበት ጉልላተ መስቀል የማኖር ሥነስርዓት በጸሎት እና በያሬዳዊ […]
በከፍተኛ ጥራት እና ፍጥነት ሁለንተናዊ ዕድሳት እየተከናወነለት የሚገኘው የመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል እድሳት ያለበትን አሁናዊ ሁኔታ የሚያሳዩ ምስሎች – መስከረም 2016 ዓ.ም
“ዋዋጎ” ቱውፊታዊ ድራማ ተመርቆ ለምእመናን እይታ ክፍት ሆኗል፡፡
የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እድሳት ገንዘብ ማሰባሰቢ ያሚሆን በሊቀጉበኤ ታረቀኝ ብርሃኑ ተደርሶ በመርሐዬ ተውኔት ጥላሁን ዘውገ እና በታዋቂ አርቲስቶች የተተወነ “ዋዋጎ” የተሰኘ መንፈሳዊ እና ቱውፊታዊ ቲያትር ብጹዕ አቡነ ፊሊጶስ የደቡብ ኦሞ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ እና የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ የበላይ ጠባቂ፣ የተለያዩ አድባራት እና ገዳማት አስተዳዳሪዎች፣ ማኅበረ ካህናት እና ምእመናን በተገኙበት ቅዳሜ ሰኔ 24 ቀን 2015 ዓ/ም በቡራኬ ተመርቆ ለምእመናን እይታ ክፍት ሆኗል፡፡