ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅና የባህርዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተቀፀል ጽጌ እና በእድሳት ምክንያት ወርዶ የነበረው መስቀል የማስቀመጥ ሥነሥርዓት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት

ወርሐዊ የአጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ ክብረ በዓል ባማረ ሁኔታ ተከበረ

ዛሬ ሰኔ 7 ቀን 2012 ዓ.ም በተከበረው ወርሐዊ የአጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ ክብረ በዓል ባማረ ሁኔታ ተከብሮ ውሏል። በዓሉ ባማረ ሁኔታ እንዲከበር የካቴድራሉ ሰ/ት/ቤት አባላት ፣ የአካባቢ ወጣቶች፣ የሃሌ ሉያ ከፍተኛ ክሊኒክ የጤና ባለሙያዎችና የካቴድራሉ የጤና አጠባበቅ ኮሚቴ በጋር በመሆን ጠንካራ የማስተባበር ሥራ በመሥራታቸው በዓሉ እጅግ ባማረ ሁኔታ ተከብሯል። ለሕዝቡ ደህንነት ሲባል ሕዝበ ክርስቲያኑ በሙቀት መለኪያ […]

በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቅጽረ ግቢ ጸረ ተዋህስያን ኬሚካል ተረጨ

በነገው ዕለት ለሚከበረው ወርሃዊው የአጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ በካቴድራሉአስተዳደር አማካኝነት የተለያዩ የኮረና በሽታ ቅድመ መከላከያ የሚያገለግሉ 3 የሙቀት መለኪያ፣ 54 ሌትርሳኒታይዘር፣ 30 የአካባቢው ወጣቶች የሚያስተናግዱበት መለያ ልብስ ተገዝቶ ለአገልግሎት የተዘጋጀ ሴሆንየጸረ ተዋህስያን ኬሚካል መርጨት መርሐ ግብሩም በሃሌሉያ ከፍተኛ ክሊኒክ የጤና ባለሙያዎች አማካኝነት እንዲከናወን ተደርጓል። መልካም በዓል ያድርግልን። አስከፊ በሽታውም አብርሃሙ ሥላሴ ከኢትዮጵያ […]

በወቅታዊ ጉዳይ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፡፡ አሜን በመላው ዓለም የተስፋፋውን የኮሮና ወረርሽኝ ለመግታት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ በሀገራችን ኢትዮጵያ በገጠር፣ በከተማና በመላው ዓለም ለምትገኙ የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችን በሙሉ! ወቅታዊ የሰው ልጅ ሥጋት በመሆን በመላው ዓለም በፍጥነት በተስፋፋው የኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ዓለም አቀፍ ሥጋት ስለተከሰተ መንግሥታት ሀገርን ከጥፋት፣ ሕዝብን ከሞት ለመጠበቅ አዋጆችን […]

በዓለ አስተርእዮ

አስተርእዮ፡– ቃሉ ግእዝ ነው፡፡ አስተርእዮ ማለትም መገለጥ፣ መታየት ማለት ነው፡፡ በግሪክ ቋንቋ ኤጲፋንያ ይባላል ኤጲፋንያ ማለት መገለጥ፤ መታየት ማለት ነው፡፡ አሁን ያለንበት ዘመን ዘመነ አስተርእዮ ይባላል የመገለጥ፣ የመታየት ዘመን ማለት ነው፡፡ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋን ከነፍሷ ነፍስን ነሥቶ ሰው ሆኖ የተገለጠበት ዘመን ስለሆነ እና እንዲሁም በጥምቀቱ አንድነቱን ሦስትነቱን […]

በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ለአስተዳደር ሠራተኞች የአስተዳደር ሥልጠና ተሰጠ

ኅዳር 16/03/2012 ዓ.ም በካቴድራሉ አስተዳደር ጽ/ቤት ለውጥ /Change management በሚል ርዕስ የአንድ ቀን ሥልጠና ተሰቷል፡፡ሥልናውን የሰጡት በዚሁ ሙያ ላይ የረጅም ጊዜ አገልግሎት ያላቸው የሰበካ ጉባኤ አባል የሆኑት አቶ ደረጃ ተክሌ ናቸው፡፡ አስተዳደራዊ ለውጥ ቤተ ክርስቴያን ያስፈልጋል፤ ቀደም ሲል የነበሩ የቤተ ክርስቲያን አባቶችና መሪዎች ለሀገሪቱ እና ለቤተ ክርስቲያኒቱ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን በስፋት ያብራሩት አቶ ደረጃ እንደ […]

ዋዋጎ ቱውፊታዊ ድራማ

ይህ ቲያትር ሙሉ ገቢው ለካቴድራሉ እድሳት ስለሆነ ሁሉም ሰው ሼር ያድርገው፡፡ በተጠቀሱት ቀናትም ይህንን በአይነቱ ለየት ያለውን ትውፊታዊ ቲያትር በመመልከት እውቀትዎን ያሳድጉ፡፡

በቅርብ የተለቀቁ

donation

አስተያየትዎን ይጻፉልን

Click here to add your own text

Click here to add your own text